ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ግንቦት 30/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ከሃገር ውስጥ ማንኛውም ሰው ከቤቱ ሳይወጣ የፓስፖርት አገልግሎት በዲጂታል ቴክኖሎጂ የሚያገኝበትን አሰራር ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። ከውጭ "ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ በፈለገችው መንገድ መጠቀም ትችላለች" ሲል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። ፔንታጐን እስራኤል በሀገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የምታደርገውን የስለላ ሙከራ በመስጋት የፀረ-ስለላ ስጋት ግምገማውን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሳደጉ ተነገረ። ኢራን በአሜሪካ የራዳር ጥቃት ከተሰነዘረባት በኋላ ወደ ባህሬን እና ኩዌት አዲስ የባለስቲክ ሚሳኤሎችን ተኮሰች። በትራምፕ የጅምላ ማባረር ግፊት ምክንያት የተከማቹ የክስ መዝገቦች በኢሚግሬሽን ፍርድ ቤቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥረዋል። ሳውዲ አረቢያ እና ኳታር በሊባኖስ ላይ እየተካሄደ ያለውን የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት የሚያወግዝ መግለጫ አወጡ። In our current news update today, we bring you the following major headlines: Domestic News • The Immigration and Citizenship Service announced that it is working to create a system where anyone can access passport services through digital technology without leaving their home. International News • "Ethiopia can use the Port of Berbera in any way it wishes," Somaliland's Ministry of Foreign Affairs announced. • The Pentagon has reportedly raised its counter-intelligence threat assessment to the highest level due to concerns over Israeli espionage attempts targeting U.S. officials. • Iran fired new ballistic missiles toward Bahrain and Kuwait following a U.S. radar strike on its positions. • Backlogged cases caused by the pressure of Trump's mass deportation policy have placed a massive strain on immigration courts. • Saudi Arabia and Qatar issued a joint statement condemning Israel's ongoing military attacks on Lebanon. #GebeyaMedia #GebeyaNews #GebeyaPodcast #NewsUpdate #EthiopiaNews #GlobalNews #DigitalPassport #Somaliland #MiddleEastUpdates #ImmigrationNews #Pentagon #BreakingNews #IranAttacks #Israel #SaudiArabia #Qatar #WhiteHouse #Trump #BarbaraPort

Ethiopia - “ጠላቶቻችን...ተሳቶክላቸዋል” ፊ.ማርሻሉ፣ ኢሳያስ ስለጽምዶ ምላሽ ሰጡ፣ የወደቡ ጉዳይ አገረሸ፣ የጉራጌው እገታ፣ ስለ ኦጋዴን ነዳጅ

ኡኡ ልማድህ ነው! ብዙ ቤት ውስጥ ይሄ ጉድ አለ!

Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64

Ethiopia - 'የታክሲ ጦርነት' ሺዎችን የቀጠፈው ያልተለመደው ጦርነት

የአሜሪካና የእስራኤል አዲስ እቅድ! የሲአይኤ እና የሞሳድ ሴራ በኢራን! | CIA & Mossad Equipping Kurds!

ኔታንያሁ ጉድ ሆኑ | ትራምፕና ቢቢ ተለያዩ? ተረክ ሚዛን Salon Terek

ኢራን የአሜሪካን ባህር ኃይል መታች! | ቅጥ ያጣው የሊባኖስ ፖለቲካ! | ወደ ኩዌት ተተኮሰ! _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

"ፅምዶ ከቀይ ባህር አባረረን" ብርሃኑ ጁላ / በትግራይ የድሮን ድብደባ የደረሰው ጉዳት / "አሁንም አንበረከክም እንመክታለን" ትግራይ

ከቤትዎ ሆነው ፓስፖርት ማዘዝ የሚያስችለው አዲሱ ስርዓት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

ብርሃኑ ጁላና “የጦርነት ዝግጂት”፣ “አንበረከክም” ደብረፅዮን፣ “ቤተክርስትያን ፅንፈኛ..” ብልፅግና፣ የኦሮሚያው የውጊያ ሰሞን፣ የተገደሉት ጄኔራል| EF

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!

ለኢትዮጵያ የተፈጠረው ታላቅ እድል! የግብፅ ተፅዕኖ በአረቡ ዓለም ላይ አበቃ? | A Major Opportunity for Ethiopia!

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program

African Savannah | From Deserts to Grasslands | FULL EPISODE | Wildlife Documentary

Ethiopia - ስለድሮኑ ድብደባ ህወሃት መልስ ሰጠ፣ መንግስትን ሊያሸማግሉት ነው፣ የተገደሉት ዳኛ ጥያቄ ተነሳ፣ ኢለን መስክ ስለ ኢትዮጵያ

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports

Impossible Places: Most Dangerous Places to Visit in The World | 4K Travel Documentary

የጀነራሉ አነጋጋሪ መልዕክትና ቀይ ባህር! የኢራንና የሀውቲዎች አስፈሪ የጦር ስልት! | Iran & Houthis Terrifying Strategy!

