ከሊቢያ እስከ ኢራንና ኢራቅ! የዓለም ነዳጅ ታሪክና የጥቅም ግጭት! | The History of World Oil and the Conflict of Interests!
“ነሐሴ 28 ቀን 1928 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር) በስኮትላንድ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚስጥራዊው የነዳጅ ታሪክ ተጀመረ። ሦስት ሰዎች በአክናካሪ ካስትል (Achnacarry Castle) ቀጠሮ ነበራቸው - እነሱም አንድ ሆላንዳዊ፣ አንድ አሜሪካዊ እና አንድ እንግሊዛዊ ነበሩ። ሆላንዳዊው ሄንሪ ዲተርዲንግ ይባላል፤ በሱማትራ የተገኘን የነዳጅ ክምችት በመጠቀሙ ‘የነዳጁ ናፖሊዮን’ የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶት ነበር። እሱም ከአንድ ባለጸጋ የመርከብ ባለቤት እና ‘ሼል’ (Shell) የተባለውን ምርት ከሚያስተዋውቅ ነጋዴ ጋር በመቀናጀት ‘ሮያል ደች ሼል’ን (Royal Dutch Shell) መሰረቱ። አሜሪካዊው ዋልተር ሲ. ቲግል ሲሆን፣ በጆን ዲ. ሮክፌለር በ31 ዓመቱ የተመሰረተውንና የኋለኛው ‘ኤክሶን’ (Exxon) የሆነውን ‘ስታንዳርድ ኦይል’ (Standard Oil Company) ኩባንያን ወክሎ የቀረበ ነው። የነዳጅ ጉድጓዶች፣ ትራንስፖርት፣ ማጣራት እና ስርጭት - ሁሉም ነገር በስታንዳርድ ኦይል ቁጥጥር ስር ነበር። እንግሊዛዊው ሰር ጆን ካድማን፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ‘ቢፒ’ (BP) ተብሎ የሚጠራው የ‘አንግሎ-ፐርሺያን ኦይል’ (Anglo-Persian oil Company) ኩባንያ ዳይሬክተር ነበሩ። በወጣቱ ዊንስተን ቸርችል አነሳሽነት የብሪታንያ መንግሥት በቢፒ ውስጥ ድርሻ የነበረው ሲሆን፣ የንጉሣዊው የባህር ኃይልም ነዳጁን ከከሰል ወደ ዘይት (ነዳጅ) ቀይሮ ነበር። ከፍተኛ ነዳጅ በሚፈልጉ መርከቦች፣ አውሮፕላኖች እና ታንኮች ምክንያት ነዳጅ ‘የእያንዳንዱ ውጊያ ደም’ ሆነ። ለመሆኑ መንግስታት ያበረከቱት 7ቱ እህትማማቾች እነማን ናቸው? ዓለም እጃቸው ላይ እንዴት ወደቀች ስንል ይህንን ጉዳይ በዛሬው የገበያ ፖድካስት ፕሮግራማችን በጥልቅ ትንታኔ ተመልክተነዋል አብራችሁን ቆዩ፡፡ "On August 28, 1928 (according to the European calendar), the secret history of oil began in the Scottish Highlands. Three men had an appointment at Achnacarry Castle—one Dutchman, one American, and one Englishman. The Dutchman was Henri Deterding; he was nicknamed the 'Napoleon of Oil' for his exploitation of oil reserves found in Sumatra. By partnering with a wealthy shipowner and a merchant promoting a product called 'Shell,' he founded Royal Dutch Shell. The American was Walter C. Teagle, representing the Standard Oil Company (the predecessor to Exxon), which had been founded by John D. Rockefeller when he was just 31. Oil wells, transport, refining, and distribution—everything was under the control of Standard Oil. The Englishman was Sir John Cadman, Director of the Anglo-Persian Oil Company, which would soon be known as BP. At the instigation of a young Winston Churchill, the British government held a stake in BP, and the Royal Navy had converted its fuel source from coal to oil. Because of the heavy fuel demands of ships, planes, and tanks, oil became 'the blood of every battle.' So, who are the 'Seven Sisters' backed by governments? How did the world fall into their hands? We have explored this issue with an in-depth analysis in today’s Market Podcast program; stay with us." #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #SevenSisters #OilHistory #AchnacarryAgreement #StandardOil #RoyalDutchShell #BritishPetroleum #Exxon #EnergyHistory #OilMonopoly #PetroleumPolitics #JohnRockefeller #WinstonChurchill #HenriDeterding #WalterTeagle #JohnCadman #HistoryMakers #GeopoliticalHistory #GlobalEconomy #FinancialHistory #OilAndWar #EconomicAnalysis

አሸናፊው ኢራን ወይስ አሜሪካ? አነጋጋሪው ስምምነት ሲፈተሽ! | The Winner: Iran or The US?

የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ትራምፕ ለኢራን ሚሳኤል ጥብቅና ቆሙ? ያልተጠበቀው የትራምፕ አስገራሚ ንግግር! | Trump Defending Iran's Missiles?

ትራምፕ የአሜሪካን የዘመናት አቋም ቀየሩ! የቻይናና አሜሪካ ቀጣይ ግንኙነት ወዴት? | Trump Shifts Decades of American Policy!

ትግላችንን እንደ ኤርትራው ትግል "የቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው!" ለምን አንልም? | ዋጋዬ ለገሰ | የካይሮ ፈረሶች #tireka #ትረካ #amharicbooks

ቡዳ የምትፈራው ሀገር ግሪክ!

Lualawi ሉዓላዊ/ዶናልድ ትራምፕ ምን አዲስ ነገር አመጡ? ግብጽ ለኢትዮጵያ ምን ትሰጣለች ?/ የብልጽግና እና የተቃዋሚ አመራሮችም አሸነፉ

የአልሲሲ እና የትራምፕ የሙስና ቅሌት! ትራምፕን የጠለፈው የግብፅ ወጥመድ! | Corruption Scandal of Trump & Sisi !

Richard Wolff: U.S. Defeat in Iran & End of the U.S Empire

Former President Obama delivers address at the Obama Presidential Center opening

መራሕቲ ህውሓትን ስድራቤቶምን እገዳ ተነቢርሎም።

ኔታንያሁ በሁለት እሳት መሀል! እስራኤል ብቻዋን ቀርታለች? | Israel Shocked by US-Iran Deal | ገበያ ፖድካስት

“አሜሪካ ያለእስራኤል ትፈርሳለች”- ሁካቢ! ከአሜሪካ ጀርባ ያለው የእስራኤል ተፅዕኖ! | The Hidden influence of Israel on US!

ጉድ የሚታይባት ሀገር!

Ethiopia-ጦሩ ተከበበ|እጅ ካልሰጠ ያልቃል|ትራምፕ እጅ የሰጡበት ምስጢር|አሜሪካ እነደብረጺዮን ላይ ሰይፍ መዘዘች|ኤርትራ ላይ የተላለፈው አስደንጋጭ ውሳኔ

Alemneh Wasse | ትራምፕና ኔታንያሁ ማክሠኞ ለምን #በኃይለቃል ተነጋገሩ?

شهوة الربح وسحق الانسان الوجه الخفي للرأسمالية والاشتراكية| الحلقة 2

የሐሳብ ፍልሚያ!|"ሰው ወደፊት ላይሞት ይችላል!"|"ሐኪም ዋጋ የሌለው ጊዜ እየመጣ ነው!"

እስራኤልን ሃያል የማድረግ ቀመር! ከማይናጋው የአሜሪካ አጋርነት ጀርባ! | Behind US – Israel partnership!

