የአልሲሲ እና የትራምፕ የሙስና ቅሌት! ትራምፕን የጠለፈው የግብፅ ወጥመድ! | Corruption Scandal of Trump & Sisi !

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! የቡድን 7 አባል ሀገራት በፈረንሳይ ሲካሔድ ከግብፁ መሪ አልሲሲ ጋር የሁለትዮሽ ቆይታ ያደረጉት ዶናልደ ትራምፕ፤ ታላቁ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰነዘሩት አወዛጋቢ አስተያየት በርካታ ጥያቄ አጭሯል። በተለይም “በግድቡ ምክንያት የናይል ወንዝ ጎደለ” የሚለው አስተያየት ከምን መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ የማይታወቅና ፕሬዝዳንቱ በጉዳዩ ላይ ያላቸው አተያይ ምን ያክል የተንሻፈፈ እንደሆነ ያረጋገጠ ነው። በዚህ ጥንቅር ከግድቡ መጠናቀቅ በኋላ ያለው የውሀ ፍሰት እውነታ ምን እንደሚመስል ስንመለከት ተከታዮቹን ጥያቄዎች እና ሀሳቦች እንዳስሳለን። 1)- ትራምፕ ለምን በዚህ ደረጃ አልሲሲን ማዳመጥ መረጡ 2)- ከትራምፕና አልሲሲ ወዳጅነተት ጀርባ የተደበቀውና ተራምፕ ያዳፈኑት የ10 ሚሊየን ዶላር ቅሌት ጉዳይ 3)- ትራምፕ ድርድር ለማስጀመር የሚፈልጉት የትኛውን የግብፅ ፍላጎት ለማሳካት ነው? 4)- ትራምፕ በጉዳዩ ላይ ስለገቡ ምን ይቀየራል? 5)- ከዚህ ቀደም ግብፅ “የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ መልስ ለመስጠት እንደምትሰራ እና በምላሹ ደግሞ በግድቡ ዙሪያ ለመደራደር ታስባለች” ተብሎ በ ዘናሽናል የተነገረውንና ግብፅ በ25 ሰአታት ውስጥ “መረጃው ሀሰት ነው” በማለት ያስተባበለችው እና ቆየት ብሎ በገለልተኛ ተቋማት የመረጃው ትክክለኛነት የተጠቆመው መረጃ ድጋሜ ወደ ጠረ ጼዛው የመምጣት እድሉ ምን ይመስላል? እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር እየፈተሸን እንቆያለን።     During his bilateral meeting with Egyptian leader Abdel Fattah Al-Sisi on the sidelines of the G7 summit in France, US President Donald Trump raised several questions after making controversial remarks regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). In particular, his comment claiming that "the Nile River is getting emptier because of the dam" lacked any clear factual basis and further proved how heavily distorted the President's perspective is on the issue. In this special segment, we will analyze the true reality of the water flow following the completion of the dam while exploring the following key questions and themes: Key Discussion Points: Why Trump Chooses to Align So Closely with Al-Sisi An analysis of why the US President prefers to explicitly favor and listen to the Egyptian leader on this matter. The Hidden $10 Million Scandal Behind the Trump-Sisi Friendship The covered-up details surrounding the alleged $10 million corruption scandal underlying their relationship, which Trump has sought to suppress. Egypt's Hidden Agenda in Trump's Mediation Efforts Which specific Egyptian demands and interests is Trump aiming to fulfill by pushing to restart negotiations? The Impact of Trump's Direct Involvement What realistically changes in the geopolitical dynamic now that Trump has injected himself into the dispute? The "Sea Access for GERD Negotiations" Rumor: Will it Return to the Table? A look at the report originally published by The National, which claimed that "Egypt is willing to facilitate Ethiopia's quest for sea access in exchange for concessions and negotiations over the dam." Although Egypt swiftly denied the report within 25 hours calling it "fake news," independent institutions later suggested the information was highly credible. What are the chances of this dynamic returning to the negotiating table? We will remain with you as we dissect and examine these critical points in detail. Stay tuned! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #GERD #Trump #AlSisi #Ethiopia #Egypt #NileRiver #G7Summit #RedSeaAccess #MiddleEastPolitics #HornOfAfrica #BreakingNews #Geopolitics

"ካልተስማማኝ ድብደባ እጀምራለሁ" ትራምፕ _ የቦምብ ዶፍ በሊባኖስ _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
▶︎

"ካልተስማማኝ ድብደባ እጀምራለሁ" ትራምፕ _ የቦምብ ዶፍ በሊባኖስ _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ስለ አሜሪካ ውሳኔ ማን ምን አለ?፣ እገዳ የተጣለባቸው ግለሰቦች፣ ማነው ባለተራ?
▶︎

ስለ አሜሪካ ውሳኔ ማን ምን አለ?፣ እገዳ የተጣለባቸው ግለሰቦች፣ ማነው ባለተራ?

የግብጹ ጉራና እሳቱ የዐሩሲ መልስ ግብጽ ባሕሩ በወታደሮቻችን ተከቧል
▶︎

የግብጹ ጉራና እሳቱ የዐሩሲ መልስ ግብጽ ባሕሩ በወታደሮቻችን ተከቧል

የአለም ዋንጫ ጉድ ቀጥሏል ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

የአለም ዋንጫ ጉድ ቀጥሏል ተረክ ሚዛን Salon Terek

የአሜሪካ ቪዛ ዕቀባ እና የሕወሐት የውጊያ ዝግጅት ፥የተባባሪዎቹ ሕወሐትን የማንፃት ዘመቻ እና የሕብረትሰቡ ምላሽ ....?
▶︎

የአሜሪካ ቪዛ ዕቀባ እና የሕወሐት የውጊያ ዝግጅት ፥የተባባሪዎቹ ሕወሐትን የማንፃት ዘመቻ እና የሕብረትሰቡ ምላሽ ....?

አሸናፊው ኢራን ወይስ አሜሪካ? አነጋጋሪው ስምምነት ሲፈተሽ! | The Winner: Iran or The US?
▶︎

አሸናፊው ኢራን ወይስ አሜሪካ? አነጋጋሪው ስምምነት ሲፈተሽ! | The Winner: Iran or The US?

The Silent Suffering of the AmharaLive from European Center for Law and Justice|  በልዑል አስፋ ወሰን አስራት
▶︎

The Silent Suffering of the AmharaLive from European Center for Law and Justice| በልዑል አስፋ ወሰን አስራት

Iran and US agree deal to end war | BBC News
▶︎

Iran and US agree deal to end war | BBC News

ትራምፕ ለኢራን ሚሳኤል ጥብቅና ቆሙ? ያልተጠበቀው የትራምፕ አስገራሚ ንግግር! | Trump Defending Iran's Missiles?
▶︎

ትራምፕ ለኢራን ሚሳኤል ጥብቅና ቆሙ? ያልተጠበቀው የትራምፕ አስገራሚ ንግግር! | Trump Defending Iran's Missiles?

የዓይን እማኙ  ማስታወሻና የታሪክ እንቆቅልሹ ፍች!
▶︎

የዓይን እማኙ ማስታወሻና የታሪክ እንቆቅልሹ ፍች!

Why reaching a ceasefire was essential - Iran, Hormuz and US decline | Laleh Khalili | UNAPOLOGETIC
▶︎

Why reaching a ceasefire was essential - Iran, Hormuz and US decline | Laleh Khalili | UNAPOLOGETIC

Iran-Deal, Käfigkämpfe und Epstein-Files | Der Trump Effekt #63 | auslandsjournal - der Podcast
▶︎

Iran-Deal, Käfigkämpfe und Epstein-Files | Der Trump Effekt #63 | auslandsjournal - der Podcast

Ethiopia - ትራምፕ ስለ አል-ሲሲ ምን አሉ? ይሄ አሳፋሪም አስደንጋጭም ነው!
▶︎

Ethiopia - ትራምፕ ስለ አል-ሲሲ ምን አሉ? ይሄ አሳፋሪም አስደንጋጭም ነው!

የከበባው መላላት እና የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ድል | Semonigna
▶︎

የከበባው መላላት እና የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ድል | Semonigna

Watch this if everything feels too much (gentle comfort for tired women)
▶︎

Watch this if everything feels too much (gentle comfort for tired women)

‘A piece of paper they can’t even show us’: Breaking down Trump's so-called 'deal' with Iran
▶︎

‘A piece of paper they can’t even show us’: Breaking down Trump's so-called 'deal' with Iran

Trump May Release Iran Peace Deal Before Friday as Geneva Talks Loom | Vantage LIVE
▶︎

Trump May Release Iran Peace Deal Before Friday as Geneva Talks Loom | Vantage LIVE

June-16 ትራምፕ ስዕረቱ ኣፍሊጡ I ኢራን ንቢቢ ብህዝቡ ከምዝግረፍ ጌራቶ I Trump signs Iran Deal! Israel Defiant as War halt
▶︎

June-16 ትራምፕ ስዕረቱ ኣፍሊጡ I ኢራን ንቢቢ ብህዝቡ ከምዝግረፍ ጌራቶ I Trump signs Iran Deal! Israel Defiant as War halt

Ethiopia - ህወሓትን ያስደነገጠው የአሜሪካ ውሳኔ፣ ኢሳያስ አማላጅ ላኩ!፣ አወዛጋቢው የ3 መቶ ቢሊዮን ዶላር  ካሳ፣ ሀገር ያቋረጠው የብሔር ጦስ
▶︎

Ethiopia - ህወሓትን ያስደነገጠው የአሜሪካ ውሳኔ፣ ኢሳያስ አማላጅ ላኩ!፣ አወዛጋቢው የ3 መቶ ቢሊዮን ዶላር ካሳ፣ ሀገር ያቋረጠው የብሔር ጦስ

በአዲስ አበባና ቢሾፍቱ “ተዘጋጁ”፣ በፓርለማው “አርሲ ዐቢይና ፍትህ”፣ የጄኔራሎቹ መመሪያና ህወሓት፣ የድሮን ጥቃቱ፣ ትራምፕ ዳግም ስለአባይ | EF
▶︎

በአዲስ አበባና ቢሾፍቱ “ተዘጋጁ”፣ በፓርለማው “አርሲ ዐቢይና ፍትህ”፣ የጄኔራሎቹ መመሪያና ህወሓት፣ የድሮን ጥቃቱ፣ ትራምፕ ዳግም ስለአባይ | EF