መወደዴ፣ Mewedede
"መወደዴ" የተሰኘው መዝሙር አለመወደድ፣ ለመወደድ እና መወደድ በሚሉ ሶስት ዋና የፍቅር ርእሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን የመንፈሳዊነትና የስነ-ልቦና ጥምረትን ያንጸባርቃል። የመጀመሪያው ቁጥር ያለመወደድ ስሜትንና በውስጡ ያለውን ውጥረት፣ ጭንቀትና መጥፎ ስሜት የሚያብራራ ሲሆን፣ ከዚህ የሚረብሽ ስሜትና ለመዳን የጌታን አዳኝነት በመማጸን ይደመደማል። ሁለተኛው ቁጥር ለመወደድ ያለን ፍላጎት በውስጡ ያለውን ጥማትና እረፍት ነሺነት የሚያብራራ ሲሆን፣ ይህንን ጥማት ለማርካትና ውስጣዊ ባዶነትን በግል ጥረትና ከሌሎች ለመሙላት መሞከሩ ከንቱ ልፋት እንደሆነ በመግለጽ ይደመድማል። ሶስተኛውና አራተኛው ቁጥሮች በእግዚአብሔር መወደዴን የተረዳሁ ጊዜ በውስጤ ስለሚሰማኝ ደስታ፣ የሕይወት ትርጉም፣ ስለወገን በጎ ማሰብ እና የምስራች ብዬ የማበስረው እውነታ ይህ እንደሆን የሚያብራራ ነው። በእነዚህ ሶስቱ ርእሶች ላይ በመንፈሳዊና ስነ-ልቦናዊ የተደገፈ ጉዞ እንድናደርግ ይህ መዝሙር ይጋብዛል። This song has psycho-spiritual content in it. Experiences of "NOT being loved", "the NEED to be loved" and the "experience of BEING loved" are the three areas this song is addressing. Pain, emotional disturbance, restlessness, discontent are associated with the experience of "NOT being loved" as well as the "NEED to be loved." Both are fully satisfied, healed and liberated only in God, who loves all unconditionally. Psychospiritual accompaniment facilitates this journey to true freedom in God.

አባ ዳዊት ውብሸት፦ የእውነት ነጻነት, Abba Dawit's Song: True Freedom.

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre

Tesfaye Gabisso

Breaking አርብ ምሽት ሰኔ 19/2018 #ethiopiannews #Ethioforum#ethiopianewstoday #anchormedia 26 June 2026

"ያው አንተ ነህ" - Tinsae Tariku (official video clip)

I have never eaten such delicious zucchini! Nobody knows this recipe! Only 2 ingredients!

🔴 የአምሳል ምትኬ ቪዲዮ አድናቂዎቿን አስደነገጠ! የአምሳል ምትኬ እና የሰማኸኝ ነገር ምን አገናኘው?/gora studio #Ethiopia #Habesha

People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!

Rowan Atkinson's Brilliant Humor Leaves Celebrities in Tears!

አባ ዳዊት ውብሸት፦የማታ ሊጦን፣ Abba Dawit's:- Yemata Liton, Night Prayer

Pour Cement into Pallets and see what most people don't even imagine happens! Creation Daily

አባ ዳዊት ውብሸት፦ ጥምረት በአንተ፣ Abba Dawit's Song:- Spiritual Integration.

ምስ ቓሉ ምስምማዕ - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch #2026

"ለሥራ ክፍያህ" (ማቴዎስ 20፡ 1-15) "Due Payment" Mt 20:1-15

ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Pastor Tesfaye Gabiso | ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Volume 5 Full Album

John Lennox Brilliant answer on "Where's the Evidence for GOD?"

Ethiopia እለተ ዕሁድ ሰኔ 14/2018 ሰበር መረጃዎች #ካስማመረጃ #EthiopiaNews #AmharicNews #Fano 21 June 2026

Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe

Living In Ethiopia Broke Every Expectation We Had

