"ለሥራ ክፍያህ" (ማቴዎስ 20፡ 1-15) "Due Payment" Mt 20:1-15

ይህ መዝሙር በማቴዎስ ወንጌል 20:1-15 ላይ ስለተጠቀሰው የሠራተኞች ታሪክ እና የወይን አትክልት ባለቤት ክፍያ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ከ Carl Gustav Jung እና Erik Erikson የሰው ልጆች የእድገት ደረጃ ስነ-ልቦናዊ ማብራሪያ ጋር ተመሳክሮ የተሰራ ነው። እያንዳንዱ የእድሜ ክልል/ እርከን የራሱ የሆነ መከናወን የሚጠበቅበት ሥራ እንዳለውና ሥራውም በተገቢው መንገድ ከተከናወነ ሚዛናዊ የሆነ ስብእና እና ብስለት (ክፍያ) ላይ ሊደረስ እንደሚችል Erik Erikson ያስተምራል። ይህንን ሃሳብ በተለያያ ሰዓት ለሥራ ወደ ወይኑ አትክልት ከሄዱት ሠራተኞች እና ተገቢውን ክፍያ እንደተከፈላቸው ከሚተርከው የወንጌል ታሪክ ጋር ጎን ለጎን ይሄዳል የሚል ሃሳብ በዚህ መዝሙር ላይ ቀርቦ እናገኛለን። ለተጨማሪ ማብራሪያ Zelda Gillian Knight, “A Proposed Model of Psychodynamic Psychotherapy Linked to Erik Erikson’s Eight Stages of Psychosocial Development,” Clinical Psychology & Psychotherapy, 24, no. 5, (November 2016):1050–1051. https://doi-org.flagship.luc.edu/10.1... ላይ የቀረበውን ማብራሪያ ይመልከቱ። እንደሚጠበቅበት This song is based on Matthew 20:1–15, about vineyard workers who started at different times but received the same pay. Carl Jung and Erik Erikson proposed similar stage-based theories of human development, each with specific tasks and corresponding outcome “payment” such as a “favorable ratio” and “balancing the poles.” For further exploration on this topic see: Zelda Gillian Knight, “A Proposed Model of Psychodynamic Psychotherapy Linked to Erik Erikson’s Eight Stages of Psychosocial Development,” Clinical Psychology & Psychotherapy, 24, no. 5, (November 2016):1050–1051. https://doi-org.flagship.luc.edu/10.1... ለሥራ ክፍያህ (ማቴዎስ 20፡ 1-15) በንጋት በጠዋቱ ማለዳን ሰጥተህ (ቁ. 1) ሕይወት ከጅምሯ ነቅታ እንድታይህ ‘ምትሰራውን ሥራ በግልጽ አሳየህ ተስፋ እንዳነገበች እይታዋ አምሮ ማመን ከጥርጥር ሚዛኑን አስምሮ ተገቢውን ክፍያ ሰጠህ እንደወትሮ (Infancy and Childhood 0-3 year) ባዶ እጁን እንዳይገባ ከመዋል ሥራ አጥቶ ለጋስ ልብህ ሁሌ ለሁሉም ተከፍቶ ሁሉንም የሚያከብረው ቅንነትህ ጎልቶ እንዳንሆን ሥራ ፈት በሦስተኛው ሰዓት (ቁ. 3) ሳንሰልች ሳንደክም ልንሰራ በትጋት ውስጣችን ተስማምቶ በቅን ታማኝነት ሲስበን የፍቅር ኃይል መሰጠትን ሞልቶ እንዳንቀር ተዘግተን ለራስ ማለት ቀርቶ ተገቢው ክፍያህ ያቁመን አቅንቶ (Play age- School Age 3-12) በስድስት በዘጠኝ በፈቀድከው ሰዓት (ቁ.5) በሥራህ ማሳተፍ ግብዣህ ቀርቦለት ፍሬው ተትረፍርፎ ዘብ ቆሞ ለህይወት ለሁሉ ተጨንቆ መፍትሔን ብሎ ጥሮ በቆመበት እንዳይቀር መክሊቱንም ቀብሮ ተገቢው ክፍያህ ይስራው አሳምሮ (Adolescence 12-18 years and Adulthood 40-65 years) በአሥራ አንደኛው ሰዓት መች ሥራ ጠፋና (ቁ.6) ከፍርሃት ከመሪር ብስጭት ራቀና ጉልበት ተሟጠጠ ሚባል የለምና ውስጡን ስክን አድርገህ በጥበብ ስትሞላው ፊት ለፊት ሊያይህ ጊዜው የቀረበው ክፍያህ ሆነለት ለእድሜ ባለ ጸጋው (Old age 65+ years)

አባ ዳዊት ውብሸት፦የማታ ሊጦን፣  Abba Dawit's:- Yemata Liton, Night Prayer
▶︎

አባ ዳዊት ውብሸት፦የማታ ሊጦን፣ Abba Dawit's:- Yemata Liton, Night Prayer

DAVID & GOLIATH | FULL MOVIE "NO ONE DARED" | 다윗과 골리앗 풀무비
▶︎

DAVID & GOLIATH | FULL MOVIE "NO ONE DARED" | 다윗과 골리앗 풀무비

አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ - Alegn Ketero - New Protestant Mezmur 2026
▶︎

አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ - Alegn Ketero - New Protestant Mezmur 2026

30 Real Life Superheroes | Random Acts of Kindness That Will Make You Cry #8
▶︎

30 Real Life Superheroes | Random Acts of Kindness That Will Make You Cry #8

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre
▶︎

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre

Living In Ethiopia Broke Every Expectation We Had
▶︎

Living In Ethiopia Broke Every Expectation We Had

China Isn't Catching Up—15 Inventions Proving They've Already Won
▶︎

China Isn't Catching Up—15 Inventions Proving They've Already Won

አባ ዳዊት ውብሸት፦ ጥምረት በአንተ፣ Abba Dawit's Song:- Spiritual Integration.
▶︎

አባ ዳዊት ውብሸት፦ ጥምረት በአንተ፣ Abba Dawit's Song:- Spiritual Integration.

People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!
▶︎

People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!

How US Air Force B 52 Pilot Performed an Emergency Takeoff at Full Speed
▶︎

How US Air Force B 52 Pilot Performed an Emergency Takeoff at Full Speed

Rowan Atkinson's Brilliant Humor Leaves Celebrities in Tears!
▶︎

Rowan Atkinson's Brilliant Humor Leaves Celebrities in Tears!

አባ ዳዊት ውብሸት፦የምስክር ድንኳን, Abba Dawit Wubishet: Ye Mesekir Denkwan (Tabernacle of the Testimony)
▶︎

አባ ዳዊት ውብሸት፦የምስክር ድንኳን, Abba Dawit Wubishet: Ye Mesekir Denkwan (Tabernacle of the Testimony)

አባ ዳዊት ውብሸት፦ የእውነት ነጻነት, Abba Dawit's Song: True Freedom.
▶︎

አባ ዳዊት ውብሸት፦ የእውነት ነጻነት, Abba Dawit's Song: True Freedom.

Homily: "The Holy Spirit" ስብከት፡ "መንፈስ ቅዱስ"
▶︎

Homily: "The Holy Spirit" ስብከት፡ "መንፈስ ቅዱስ"

Amazing Takeoff at Saba Airport! Pilot Risks Everything on the World’s Shortest Runway
▶︎

Amazing Takeoff at Saba Airport! Pilot Risks Everything on the World’s Shortest Runway

7 Countries Where Black People Are Not Welcomed
▶︎

7 Countries Where Black People Are Not Welcomed

My Golden Retriever Heals a Terrified Rescue Kitten in Just 3 Meetings!
▶︎

My Golden Retriever Heals a Terrified Rescue Kitten in Just 3 Meetings!

The FULL VIDEO of Trump they didn’t want released
▶︎

The FULL VIDEO of Trump they didn’t want released

 ደቀ መዛሙርቱ ኸኣ፥ ቅንኣት ቤትካ በልዓኒ፡ ጹሑፍ ከም ዘሎ ዘከሩ። ዮሃንስ 2:17 !!!    ነታ ንእስነትካ ሓደ እኳ ኣይንዓቃ። 1ይ ጢሞ 4፡12።
▶︎

ደቀ መዛሙርቱ ኸኣ፥ ቅንኣት ቤትካ በልዓኒ፡ ጹሑፍ ከም ዘሎ ዘከሩ። ዮሃንስ 2:17 !!! ነታ ንእስነትካ ሓደ እኳ ኣይንዓቃ። 1ይ ጢሞ 4፡12።

Rahwa Mehari-ኣመስግንዮ Amesgnyo Gospel Song |Tigrinya (Official Video)
▶︎

Rahwa Mehari-ኣመስግንዮ Amesgnyo Gospel Song |Tigrinya (Official Video)