ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah

የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በዕዝራ እና ነህምያ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕዝራ እና ነህምያ ላይ፣ ብዙ እስራኤላውያን ከምርኮ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ እናያለን፤ በዚያም ከብዙ መንፈሳዊ እና የሞራል ውድቀቶች ጎን ለጎን አንዳንድ ስኬት ይገጥማቸዋል። #BibleProject #Bible #ዕዝራ-ነህምያ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

የፈረሰውን የእስራኤል ቅጥር ያደሰው የነህምያ ታሪክ// ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ//Story of Nehemiah
▶︎

የፈረሰውን የእስራኤል ቅጥር ያደሰው የነህምያ ታሪክ// ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ//Story of Nehemiah

መፅሐፈ ነህምያ/Nehemiah By Dr Yared Eshetu
▶︎

መፅሐፈ ነህምያ/Nehemiah By Dr Yared Eshetu

እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባው!
▶︎

እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊያውቀው የሚገባው!

መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል-Amharic Audio
▶︎

መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል-Amharic Audio

ዕዝራ-ነህምያ: ተሐድሶ፤ በሦስት ዙሮች ከምርኮ መመለስ //እንዳሻው ነጋሽ// Ezra-Nehemiah: Restoration// Endashaw Negash
▶︎

ዕዝራ-ነህምያ: ተሐድሶ፤ በሦስት ዙሮች ከምርኮ መመለስ //እንዳሻው ነጋሽ// Ezra-Nehemiah: Restoration// Endashaw Negash

Breaking የቅዳሜ ሰኔ 20/2018 #mesaymekonnen  #Ethioforum#ethiopianewstoday​​ #anchormedia 27 June 2026
▶︎

Breaking የቅዳሜ ሰኔ 20/2018 #mesaymekonnen #Ethioforum#ethiopianewstoday​​ #anchormedia 27 June 2026

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel
▶︎

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel

መፅሐፈ ዕዝራ  | ዳሰሳ || Bible review
▶︎

መፅሐፈ ዕዝራ | ዳሰሳ || Bible review

እጅግ ያኮራኛል|| ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ|| PCGIC live worship #tibebuworkeye
▶︎

እጅግ ያኮራኛል|| ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ|| PCGIC live worship #tibebuworkeye

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል  1-2 Chronicles
▶︎

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል 1-2 Chronicles

መጽሐፈ ነህምያ 1 pastor mekbib bekele
▶︎

መጽሐፈ ነህምያ 1 pastor mekbib bekele

Amharic Audio Bible Ezra - Ethiopian Amharic Bible Reading
▶︎

Amharic Audio Bible Ezra - Ethiopian Amharic Bible Reading

የነህምያ ታሪክ | በጸሎትና በድፍረት ሀገርን የገነባ ሰው  |  ነህምያ ምዕ 1–ምዕ 13  |  የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች  ክፍል19
▶︎

የነህምያ ታሪክ | በጸሎትና በድፍረት ሀገርን የገነባ ሰው | ነህምያ ምዕ 1–ምዕ 13 | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ክፍል19

“እዝራና ነህምያ…” 1  ዘሩባቤልና ዕዝራ፡  ታሪኩን ግልፅ ማድረግ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት
▶︎

“እዝራና ነህምያ…” 1 ዘሩባቤልና ዕዝራ፡ ታሪኩን ግልፅ ማድረግ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

ሙሉ ንባብ| እዝራ ሱቱኤል | ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ መጪው ዘመን | Ezra Sutuel orthodox bible #81#holybible
▶︎

ሙሉ ንባብ| እዝራ ሱቱኤል | ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ መጪው ዘመን | Ezra Sutuel orthodox bible #81#holybible

NEHEMIAH | THE MOST EXCITING STORY IN THE BIBLE
▶︎

NEHEMIAH | THE MOST EXCITING STORY IN THE BIBLE

መጽሐፍ ቅዱስን ለማወቅ የሚጠቅሙ 5 ዋና ነጥቦች በተለይ አዲስ ሰዎችን ለምስተማር::
▶︎

መጽሐፍ ቅዱስን ለማወቅ የሚጠቅሙ 5 ዋና ነጥቦች በተለይ አዲስ ሰዎችን ለምስተማር::

በጌታቸው ረዳ እና በጄ/ል ፃድቃን የሞት ቅጣት!|ጀ/ል ዓለምእሸት፡የሰላም ጥሪና የማያዳግም ምላሽ!|"ኢትዮጵያን ለመረበሽ ግብፅ ትደግፈናለች" ፕ/ት ኢሳያስ
▶︎

በጌታቸው ረዳ እና በጄ/ል ፃድቃን የሞት ቅጣት!|ጀ/ል ዓለምእሸት፡የሰላም ጥሪና የማያዳግም ምላሽ!|"ኢትዮጵያን ለመረበሽ ግብፅ ትደግፈናለች" ፕ/ት ኢሳያስ

ታማኙ ነህምያ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 28 - ‎⁨⁩መባዕ ቲቪ  @Meba_tv
▶︎

ታማኙ ነህምያ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 28 - ‎⁨⁩መባዕ ቲቪ @Meba_tv