ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በባቢሎን ምርኮ ላይ ከነበሩት ምርኮኞች መካከል፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ፍርድ ለእስራኤል እንደሚገባ፣ ደግሞም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ፍትሕ ለወደፊቱ ተስፋን እንደሚሰጥ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ሕዝቅኤል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 Ezekiel

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሕዝቅኤል | ፓስተር አስፋው በቀለ

The Prophet Who Woke Up the Dead on God's Command | Ezekiel Bible Story Animation

የትንቢተ ኢሳይያስ መፅሀፍ ዳሰሳ || መግቢያ - ክፍል 1 || ሄኖክ አፈወርቅ (ፓ/ር) || Supremacy of Christ Conference || 2024

Girum Tereka - የታላቁ አሌክሳንደር ነገር...Girum Tebeje @girumtereka

ከክፋት ጥግ እስከ አስደናቂ ንስሐ - የንጉሥ ምናሴ አስደንጋጭ ታሪክ - መባዕ ቲቪ @Meba_tv

ሕዝቅኤል: ፍርድ፣ ተሐድሶ፣ አዲስ ልብ //እንዳሻው ነጋሽ// Ezekiel: judgment, restoration & new heart// Endashaw Negash

የነብዩ ሕዝቅኤል ታሪክ /The Story of Prophet Ezekiel /የነብያት ታሪክ #ታሪክ #ገድል #ስንክሳር #ኦርቶዶክስ #የመፅሐፍቅዱስታሪክ

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah

🔴ትንቢተ ሕዝቅኤል ክርስቶስ ነበረ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ #ክርስቶስነበረ

Ezekiel (2026) The Movie That Shocked the World - FULL MOVIE 4K

የመጽሐፈ ሄኖክ እና የወደቁት መላዕክት አስደንጋጭ ምስጢር| Fallen Angels & Hidden Truths - Dr. Rodas Tadesse

“ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ታውቃለህ አልሁ” | ሕዝቅኤል 37:1-13 | ወንጌላዊ ጎበና ለሊሳ

የ12ቱ ነገደ እስራኤል ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ዳሰሳ፡- ምሳሌ Proverbs

ያዕቆብ ለበረከት ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈ#biblestories #history

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

ትንቢተ ዳንኤል ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም

