“እዝራና ነህምያ…” 1 ዘሩባቤልና ዕዝራ፡ ታሪኩን ግልፅ ማድረግ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

“እዝራና ነህምያ…”_1 ( ዘሩባቤልና ዕዝራ፡- ታሪኩን ግልፅ ማድረግ) የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት ማጣቀሻዎች ፡- አማርኛ፡-http://myshalomglobal.org/ssl_folder/... እንግሊዝኛ፡-https://ssnet.org/lessons/19d/less02.... “ዕዝራ በክህነት ማዕረግ የህግ መምህር ነበር። እንደ ካህን የእስራኤል ሕዝብ የመጀመሪያው ካህን የነበረውና የሙሴ ወንድም ከነበረው አሮን ዘር ነው። በዕዝራ መጽሐፍና በአይሁድ ትውፊቶች ውስጥ ስለ ዕዝራ ከተፃፈው በመነሳት የዕዝራ ስም ዛሬም ድረስ ከፍ ያለ ቦታ ያለው ነው። ዕዝራ በንጉስ አርጤክስስ ሸንጎ እንደ ፀሐፊነት ያገለግል ወይም አያገልግል ባይታወቅም ዕዝራ እንደ ፀሐፊ መገለፁ ቀደም ብሎ የነበረው ኃላፊነት ወይም ይሁዳ ከደረሰ በኋላ መወጣት (ማውጣት) የጀመረው ኃላፊነት ሊሆን ይችላል። ሆኖም ንጉሱ ዕዝራን እንዲህ ወደ ይሁዳ የሚመለሱትን እንዲመራ መምረጡ ከዚያ ቀደም ብሎ ከንጉሱ ጋር በቅርበት ሰርቶ እንደነበር ፍንጭ ይሰጣል… …ዛሬ ሊከናወን በሚገባው የተሐድሶ ሥራ ውስጥ በኃጢአት ጉዳይ የማይደራደሩና እግዚአብሔርን ከማስከበር ወደኋላ የማይሉ እንደ ዕዝራና ነህምያ ያሉ ሰዎች ያስፈልጋሉ። የሥራው ሸክም ያረፈባቸው ሰዎች ክፋት ሲሠራ እያዩ አርፈው አይቀመጡም፤ ክፉውንም በውሸት ልግስና ካባ አይሸፍኑም። እግዚአብሔር የሰው ተከታይ እንዳልሆነና ለጥቂቶች የሚመጣው ስቃይ ለብዙዎች ደግሞ ምህረትን እንደሚያመጣ ያስታውሳሉ። በተጨማሪም ክፉውን በሚገስፀው ውስጥ የክርስቶስ መንፈስ እንደሚገለጥም ያስታውሳሉ።”

“እዝራና ነህምያ…” 2  ነህምያ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት
▶︎

“እዝራና ነህምያ…” 2 ነህምያ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

መጽሐፈ ዕዝራ pastor mekbib bekele
▶︎

መጽሐፈ ዕዝራ pastor mekbib bekele

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 13ኛ ትምህርት [ወደ ዘላለም]

EYC mission trip to Tula SDA Church Speaker pastor Addisu Mengistu

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

Breaking የቅዳሜ ሰኔ 20/2018 #mesaymekonnen  #Ethioforum#ethiopianewstoday​​ #anchormedia 27 June 2026

የብሉይ ዳሰሳ | 1ኛ/2ኛ ዜና መዋልዕ| ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የዘሩባቤል ቤተመቅደስ እና ጸሐፊው ዕዝራ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024

መጽሐፈ ነህምያ 1 pastor mekbib bekele
▶︎

መጽሐፈ ነህምያ 1 pastor mekbib bekele

በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዋጋ ተወሰነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ውሳኔ እና አዲሱ አዋጅ

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 6ኛ ትምህርት [የጸሎት ተዋጊዎች]

"የኬንያው ፕሬዝደንትም ገብተውበት ነበር" ፓስተር ሰለሞን ተስፋዬ ምስክርነት ክፍል 2

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ዕዝራ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral

248 DIOS TE DICE HOY: NADA ES IMPOSIBLE PARA MÍ | CONFÍA EN DIOS

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

(Pastor Chris Teaching In Amharic) ከፍተኛው እና የመጨረሻው ስልጣን  በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እጅ ላይ ነዉ!! ሀሌሉያ!