የሚያዚያ ገድለ ሰማዕተ ኢየሱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ - "The Martyrdom of Saint George" @mebba
ሚያዝያ ሃያ ሦስት በዚህች ቀን ፀሐይና የአጥቢያ ኮከብ የተባለ ታላቅና ክቡር የሆነ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ የምስክርነት ፍጻሜ ሆነ። በዚያም ጊዜ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሥራ ነገሥታቱ ሁሉም ደነገጡ። ኀፍረት ደግሞ እንዳይጨምርባቸው ከእርሱም እንዲአርፍ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ እንዲጽፍ ንጉሥ ዱድያኖስን መከሩት፡፡ ያን ጊዜም የክቡር ጊዮርጊስን ራስ በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ ድል አድራጊ ጊዮርጊስም እጅግ ደስ አለው። እሳት ከሰማይ አውርዶ ሰባውን ነገሥት ያቃጥላቸው ዘንድ መከራውም ከክርስቲያን ወገን ጸጥ ይል ዘንድ ጌታችንን ለመነው፡፡ ወዲያው እሳት ወርዶ ከሠራዊታቸው ጋር ሰባውን ነገሥታት አቃጠላቸው፡፡ ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተገልጾ ብዙ ቃል ኪዳን ሰጠው፡፡ በምድር መታሰቢያህን ለሚያደርግ ሁሉ እኔ ኃጢአቱን ሁሉ እደመስሳለሁ። በመከራም ውስጥ ሁኖ በባሕርም ሆነ በየብስ ወይም በደዌ በስምህ የሚለምነኝን እኔ ፈጥኜ ከመከራው አድነዋለሁ። ይህንንም ጌታችን ተናግሮ በክብር ወደ ሰማይ ወጣ፡፡ ከዚህ በኋላ ራሱን ዘንበል አድርጎ በሰይፍ ቆረጡት በመንግሥተ ሰማያት አክሊላትን ተቀበለ፡፡ ከአገልጋዮቹም የቀሩት ሥጋውን ወስደው በልብስ ጠቀለሉት ወደ ሀገሩ ልዳም ወሰዱት፡፡ ቤተ ክርስቲያንም ሠርተው በውስጥዋ አኖሩት ከእርሱም ቍጥር የሌላቸው ብዙዎች ድንቆች ተአምራቶች ተገለጡ፡፡ #duet #christiansaint #habesha #greenscreen #ethiopia #orthodox #tewahedo #saints #saintgeorge

የሚያዚያ ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael

ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

የቅዱስ እስጢፋኖስ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot

የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ

የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

የንጉሥ ሰለሞን ቀለበት የት ነው ያለው? አጋንንትን የሚያዝዘው የሰለሞን ቀለበት ሚስጥር! | Dr. Rodas | Awtar

መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024

ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

ገብርኤል ሀያል📮 ድርሳነ ገብርኤል ⭕️ ሰኔ 19 ስንክሳር ገድል ⭕️ ድርሳን መልክአ ገብርኤል#gabriel#ethiopiaorthodoxtewahdochurch

ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ማን ነው ? | መባዕ ቲቪ @Meba_tv

🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia

ገድለ ቅዱስ ሚናስ

የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

