የኔታንያሁ መጨረሻ ተቃረበ? ለትራምፕ የቀረበው አቤቱታ! | Is Netanyahu's End Nearing
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በርካታ የአረብ ሀገራት መሪዎች እና ዲፕሎማቶች የእስራኤሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን እና መንግስታቸውን፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ሊያሳኩት ለሚፈልጉት የሰላምና የዲፕሎማሲ ራዕይ እንደ "እንቅፋት" አድርገው እንደሚመለከቷቸው በምስጢር ለትራምፕ ገልጸዋል ሲሉ በርካታ የእስራኤል ሚዲያዎች ዘግበዋል። የአረብ ሃገራት መሪዎቹ በኔታንያሁ አመራርም ሆነ አሁን ባለው የእስራኤል መንግስት ላይ ምንም አይነት እምነት እንደሌላቸው ለትራምፕ በግልጽ ተናግረዋል። ትራምፕ ከኔታንያሁ ጋር የቆየ ግንኙነት ቢኖራቸውም፣ በቅርቡ ባደረጉት ንግግር ኔታንያሁ "የበለጠ ሚዛናዊ (ምክንያታዊ) መሆን አለበት" በማለት መተቸታቸው አይዘነጋም። በተጨማሪም ትራምፕ በጥቅምት ወር በሚካሄደው የእስራኤል ምርጫ ማን እንደሚወዳደር አይተው ድጋፍ ከመስጠት አንጻር ውሳኔ እንደሚያስተላልፉ ጠቁመዋል። የአረብ ሀገራት ባለስልጣናት ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ ላይ የሚከተሉትን ቀጣይ የፖሊሲ አቅጣጫዎች ከመቅረጻቸው በፊት፣ በእስራኤል አመራር ላይ ያላቸውን አመለካከት ለመቀየርና ተጽዕኖ ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ ነው የሚሉ መረጃዎችም እየወጡ ይገኛል በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ! Several Israeli media outlets have reported that numerous Arab leaders and diplomats have secretly informed U.S. President Donald Trump that they view Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu and his government as an "obstacle" to the vision of peace and diplomacy Trump aims to achieve in the Middle East. The Arab leaders explicitly stated to Trump that they have no confidence in Netanyahu's leadership or the current Israeli government. Although Trump has a long-standing relationship with Netanyahu, it is worth noting that in a recent speech, he criticized Netanyahu, stating he "needs to be more balanced (reasonable)." Additionally, Trump indicated that he would make a decision regarding his support based on who competes in the upcoming Israeli election in October. Reports are also emerging that Arab officials are attempting to influence and alter Trump's perspective on the Israeli leadership before he shapes his upcoming policy directions for the Middle East. We will look into this in detail. Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #GebeyaAnalysis #MiddleEast #Diplomacy #Trump #Netanyahu #Israel #ArabLeaders #MiddleEastPeace #InternationalRelations

TransferUpdate: የአልቫሬዝ ጭቅጭቅና የአርሰናል ፍላጎት እና ሌሎች

የአዳነችና የጻድቃን የአዲስአበባ ሰልፍ/''በገጀራና በብትር በሃይል ያስወግዳቸው''ፃድቃን/በአማራ ጦርነት የተገደሉት ኮሎኔል/የጨመዳና የዳንኤል ተጋሩ ተተኪዎች

የኮሪያ ልሳነ ምድር የጦርነት ትኩሳት፡ የአሜሪካ፣የደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ||Ahadu TV

የአሜሪካ ጥቃትና የኢራን ከባድ አፀፋ! ትራምፕ ኢራንን እንደ አፍጋኒስታን?! | US Strikes & Iran's Heavy Retaliation!

DW Amharic-የሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የመስኖ ፕሮጀክቶች ኦዲትና የሚኒስቴሩ ትችት አዘል ማብራሪያ || ወደ ቀይ ባህር የመስፋፋት አዝማሚያ ያሳየው አዲሱ ፍልሚያ

ዶንኪ ትዩብን ለማዳን ግዜው አሁን ነዉ!! ከጎናችን ናችሁ? #livestream #donkeytube #eshetumelese

ሰበር ዜና! ዓለም በድንጋጤ ውስጥ! ቻይና አሜሪካን አጋለጠች? | ኢራን ለከባድ ጥቃት ተዘጋጀች! | China Exposes U.S.? | ሐምሌ - 10/2018

የዓለም ዋንጫው አዲስ ውዝግብ! | አርጀንቲና በቅጣት ስጋት? | እንግሊዝ ክስ አቀረበች | World Cup 2026 Controversy Explained

100 House Democrats vote to cut off Israel aid, showcasing major divide

5 Things Trump declassified concerning election integrity

ATV Asena፡ ምልክታት ኲናት? ጉዳይ ዕጡቓት `ሓራ መሬት`/ ሰላማዊ ሰልፊ ኣዲስ / መጠንቀቕታ ትግራይ/`መሬትናን ህዝብናን ከነምልስ ኣለና` ጀነራላት

Alemneh wasse I ትርምሱ አየለ ኩዌት እና ባህሬን ተመቱዩክሬንም ስትናጥ አደረች

ሆርሙዝ አበቃለት | ኢራን ዘጋችው ተረክ ሚዛን Salon Terek

The Middle Power Moment?

Vote on U.S. aid to Israel exposes sharp divide in Congress

🔴 የጄነራሉ ቤተሰቦች ያወጡት ምስጢር… | “ልቀቁኝ! ብቻዬን እሄዳለሁ!” | #ethiopia

Answer to Harvesting Giant River Fish is Handmade Traps | Fishing with Chuc Duong and Her Children

Breaking down Trump's address to the nation

