የ ደንበኞች አገልግሎት::
"የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ" በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 24 እስከ ጥር 25፣ 2017 ለአንድ ወር የሚከበረው የደንበኞች አገልግሎት ወር የመክፈቻ መርሀ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት እና በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ተካሂዷል፡፡ የኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አህመድ ሽዴ፣ ባንኩ ፈተናዎችን አልፎ ዛሬ ለደረሰበት ስኬት የደንበኞች አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው፣ “እምነታችሁን ስለሰጣችሁን እና ከባንካችን ጋር ስለምትሠሩ እናመሰግናለን’’ በማለት ለባንኩ ደንበኞች መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ "በመላው ሀገራችን የሚገኙ ደንበኞቻችን ለባንካችን እድገት እና ዘላቂነት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ታላቅ አክብሮት አለን፡፡ ከባንካችን ጋር ሰለሚሠሩም እናመሰግናለን፡፡ #የላቀ አገልግሎት #የደንበኞች #አገልግሎት #ኢትዮጵያ #ንግድ #ባንክ#ገንዘብ #ሚኒስቴር Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: / combanketh ☞Twitter: / combankethiopia ☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial / commercialbankofethiopia

CN giddugaleessa leenjii olaanaa ijaare.

صفر تا صد کباب کوبیده رستورانی که به شما نمیگن !! دروغی به نام قلوه گاه گوسفندی

ዴቭ ባለቤቱን ሰርፕራይዝ አደረጋት #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv

የዲጂታል ክፍያ አብዮት በመቱ #cbe #digitalbanking

آقامحمدخان قاجار | اسیری اخته شده چطور سلسلهای باثبات بنا کرد؟

ECU is MESSING WITH HOLGER! 😮💨

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘመን የተሻገረ አገልግሎት ለደንበኞች ቅድሚያ በመስጠት ለተደራሽነቱ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ የቆየ ባንክ::

Commercial Nominees P.L.C Training Center Inaugural Ceremony

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

قصه بر دار كردن منصور حلاج از تذكرة الاولیاء عطار نيشابورى

ጉዞ ወደ ልህቀት. . .! / Towards Excellence . . .!

በኢትዮጵያ የሚመረቱ ቴክኖሎጂዎች | አይሲቲ ፓርክ | ICT Park|

የእኩልነት ትግል | በሕግ ፊትና በፍትህ ዓይን እኩል ስለመሆን የሚታትሩ ነብሶች ታሪክ (The Struggle for Equality)

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

በምድር ላይ ከሰዉ በላይ ምንም ምድራዊ ሀይል ያለዉ ነገር የለም|በላይ ሞርዴ| /#abbaytv#sekela#habesha#tigst#ethiopianartist

Tajaajilli liqii nagahee mana kuusaa qonnaan bultoota fayyadamaa taasisaa jira.

ጉዞ ወደ ልህቀት ዘጋቢ ፊልም

ከዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል..........#cbe #digitalbanking

25 የኢትዮጵያ ባንኮች የመወዳደር አቅም የሌላቸዉ እና ግድ መዋሃድ ይገባቸዋል ተባለ/ Ethiopian Banks To merge/ፈተናዉን ያለፉ ባንኮች/ NBE

