የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘመን የተሻገረ አገልግሎት ለደንበኞች ቅድሚያ በመስጠት ለተደራሽነቱ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ የቆየ ባንክ::
ባንኮች የሀገራትን የፋይናንስ ሥርዓት በማሳለጥ በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡ እንደ የሀገራቸው ፖሊሲ ገንዘብ እና ገንዘብ ነክ የሆኑ አገልግሎቶች በመስጠት ለሚያገለግሉበት ሀገር እና ማህበረሰብ የጎላ ምጣኔ ሀብታዊ ሚናቸውን ይወጣሉ፡፡ ባንኮች ከተመሰረቱበት ዋነኛ ዓላማ በተጨማሪ ደግሞ አገልግሎት በሚሰጡባቸው ሀገራት በሚመርጦአቸው መስኮች ላይ ማኅበራ ኃላፊነታቸውን ይወጣሉ፡፡ በኢትዮጵያም ከ 80 ዓመት በላይ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ አገልግሎትን ለሕብረተሰቡ ከማስተዋወቅ አንስቶ ለሀገራችን ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ ግዙፍ ሀገራዊ የልማት ፕሮጅክቶችን ከመደገፍ ጀምሮ ለግል እና የመንግስት ሥራዎች ዋነኛ የፋይናንሳ አቅራቢ ነው፡፡ይህም ብቻ አይደለም ከፍያለ በጀት በመመደብ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ #ዘመን # አገልግሎት #ደንበኞች #ቅድሚያ #ፋይናንስ #ፖሊሲ #ገንዘብ Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: / combanketh ☞Twitter: / combankethiopia ☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial / commercialbankofethiopia

የዲጂታል ክፍያ አብዮት በመቱ #cbe #digitalbanking

Why are there millions of empty houses in Japan? - The Global Story podcast, BBC World Service

I Risked My Life for THIS? (Ethiopia) 🇪🇹

CN giddugaleessa leenjii olaanaa ijaare.

ኢትዮጵያ የምትመክርባቸው 8 አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ | National Dialogue | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

Excel for Finance and Accounting Full Course Tutorial (3+ Hours)

ለውጥ በቦሌ ማተሚያ ቤት #cbe #printingpress

Power BI FULL COURSE for Beginners | Learn Dashboards & Reports Fast!

EMN - ኣብ ማእከል ዳስ ሓዘን ወዳ ፣ዕልልታ ዝደርግሓቶ ኣደ | ዕላል ምስ ታሪኽ ተጋዳሊት ዘውዲ ዑቚባዝጊ 3ይ ክፋል- Eritrean Media Network

ትራምፕና የሕወሀቶች ቅጣት ፤ ማዕቀቡ የሚመለከታቸው ባለስልጣናት |ETHIO FORUM

ከዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል..........#cbe #digitalbanking

EMN- ገብሩ ኣስራት ኣብ መጽሓፉ ብዛዕባይ ዝጽሓፎ | ወግዒ ምስ ኣቶ ረዳኢእግዚእ ገብረመድህን 3ይ ክፋል | Eritrean Media Network

Commercial Nominees P.L.C Training Center Inaugural Ceremony

Ethiopian news ባለስልጣናት ተነሱ! አብይ እርምጃ ወሰዱ | የሰራዊቱ ዋና ምሽግ ተሰበረ ዘመቻ ታወጀ

Dameen Abiyyi maamiloota korporeetii herrega sharafa alaa fayyadamaniif, tajaajila kennuu jalqabe.

ዚያራ በኢድ አል-አድሃ #cbe #cbenoor

How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan

How to Actually Build Mobile Apps with AI in 2026 | A Complete Beginner's Tutorial

EMS | አደጋ ላይ የወደቀው የአብይ አህመድ ስልጣን

