“እዝራና ነህምያ…” 2 ነህምያ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

“እዝራና ነህምያ…”_2 ( ነህምያ) የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት ማጣቀሻዎች ፡- አማርኛ፡-http://www.myshalomglobal.org/ssl_fol... እንግሊዝኛ፡-https://ssnet.org/lessons/19d/less02.... “ነህምያ የፀሎት ሰው ነበር። “ነህምያ ለህዝቡ ሲል ልቡን በአምላኩ ፊት ያፈስ ነበር። ነገር ግን አሁን በሚፀልይበት ጊዜ ቅዱስ የሆነው አላማ አእምሮውን ወረሰው። የንጉሱን ይሁንታ ካገኘና ተግባሩን ለመፈፀም አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን ማሟላት ከቻለ እርሱ ራሱ የእየሩሳሌምን ቅጥር ለማደስና የእስራኤል ህዝብን ጥንካሬ ለመመለስ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ አሰበ…እግዚአብሔር በንጉሱ ፊት ሞገስን እንዲሰጠውና እቅዱ እንዲሰምር ጠየቀ። ‘በዚህ ሰው ፊት ሞገስን አድርግለት፣ ዛሬ ለባሪያህ መከናወንን ስጠው” ብሎ ፀለየ። ለንጉሱ ጥያቄውን የሚያቀርብበትን አመቺ ጊዜ ለማግኘት አራት ወራትን ጠበቀ’” “…ንግግሮቻችን ማን እንደነበርንና ከልባችን ምን እንደምናምን ይገልፃሉ። ነህምያ ልብን ከፍ የሚያደርጉ ቃላትን ተናገረ። ሰዎች ቢያሾፉበት እንኳን በሚናገረው ንግግር ሁሉ ስለ እግዚአብሔር በመጥቀስ እርሱን አከበረ። ምንም እንኳን ጠላቶቹ በእነርሱ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ቢያውቅም ቃላትን አልሰነጠቀም ስለ እግዚአብሔርም ከመናገር አልተቆጠበም። ከአያሌ አመታት በፊት ዮሴፍ በግብፅ እንደነበር ነህምያ እግዚአብሔርን በማያምኑ ህዝቦች መካከል ስለ አምላኩ ለመናገር አልፈራም።”

“እዝራና ነህምያ…” 3  የእግዚአብሔር ጥሪ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት
▶︎

“እዝራና ነህምያ…” 3 የእግዚአብሔር ጥሪ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

የዐቢይ አሕመድ አየለ ጫሚሶዎች ፤ የኦሕዴድ ወዝ ሊጎች|ETHIO FORUM
▶︎

የዐቢይ አሕመድ አየለ ጫሚሶዎች ፤ የኦሕዴድ ወዝ ሊጎች|ETHIO FORUM

(1)መጽሐፈ ነህምያ 2:20፤ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን  #ለፔንቴኮስታል የሥነ-መለኮት ትምህርት ቤት/ኮሌጅ
▶︎

(1)መጽሐፈ ነህምያ 2:20፤ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን #ለፔንቴኮስታል የሥነ-መለኮት ትምህርት ቤት/ኮሌጅ

ትረካ - ስብሃት ገ/እግዚአብሔርን ከሌላ ማዕዘን | ሚካኤል ሽፈራው |መልክአ ስብሃት #amharicaudiobooks |#tireka #ትረካ #amharicbooks
▶︎

ትረካ - ስብሃት ገ/እግዚአብሔርን ከሌላ ማዕዘን | ሚካኤል ሽፈራው |መልክአ ስብሃት #amharicaudiobooks |#tireka #ትረካ #amharicbooks

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام
▶︎

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

“እዝራና ነህምያ…” 1  ዘሩባቤልና ዕዝራ፡  ታሪኩን ግልፅ ማድረግ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት
▶︎

“እዝራና ነህምያ…” 1 ዘሩባቤልና ዕዝራ፡ ታሪኩን ግልፅ ማድረግ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት

Memorial Service of Mr. Leta Bedaso | May 24, 2026 | EAC
▶︎

Memorial Service of Mr. Leta Bedaso | May 24, 2026 | EAC

መጽሐፈ ነህምያ 6 pastor mekbib bekele
▶︎

መጽሐፈ ነህምያ 6 pastor mekbib bekele

EYC - ዝማሬ //በሰው ፊት ስቆም//  ዘማሪ ኦሊያድ መገርሳ
▶︎

EYC - ዝማሬ //በሰው ፊት ስቆም// ዘማሪ ኦሊያድ መገርሳ

መጽሐፈ ነህምያ 2  pastor mekbib bekele
▶︎

መጽሐፈ ነህምያ 2 pastor mekbib bekele

ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያ ሊያደርጋቸው ነው። 2  ነገሥት 4:1-4
▶︎

ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያ ሊያደርጋቸው ነው። 2 ነገሥት 4:1-4

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 6ኛ ትምህርት [የጸሎት ተዋጊዎች]
▶︎

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 6ኛ ትምህርት [የጸሎት ተዋጊዎች]

Rymanowski, Miller: UPA-dek przyjaźni?
▶︎

Rymanowski, Miller: UPA-dek przyjaźni?

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 13ኛ ትምህርት [ወደ ዘላለም]
▶︎

ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 13ኛ ትምህርት [ወደ ዘላለም]

አምላካችን መጠጊያችን         ዘማሪ ጌታቸው ጉታሞ
▶︎

አምላካችን መጠጊያችን ዘማሪ ጌታቸው ጉታሞ

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ
▶︎

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

🔴የሠኔን ጾም ስትጾሙ ይህንን አድርጉ | የመንፈስ ቅዱስ  አሠራር | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

🔴የሠኔን ጾም ስትጾሙ ይህንን አድርጉ | የመንፈስ ቅዱስ አሠራር | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

መልሲ ኣብ መስመር | melsi ab mesmer - Eri-TV Game Show, June 27, 2026 - ERi-TV
▶︎

መልሲ ኣብ መስመር | melsi ab mesmer - Eri-TV Game Show, June 27, 2026 - ERi-TV

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu
▶︎

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

How To Train To Win In The End | Khutbah by Dr. Omar Suleiman
▶︎

How To Train To Win In The End | Khutbah by Dr. Omar Suleiman