ሁለቱ በአንድ መድረክ ቀወጡ ጉባኤው ተናወጠ Prophet Tesfalign Teferi/ Glorious Gosple Tv

Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን 📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ። 📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ። ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ! 📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን መደበኛ ፕሮግራም ;- 📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ 📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ 📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት 📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi 📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504041 / 0948188866 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!

ሉቃስን የቤት አከራዩ  ለምን ደበደበው | ምን አይነት ነገር ነው| #worship | Christ Army
▶︎

Surafel Hailemariyam  | ሱራፌል ሀ/ማርያም | የፀሎት ዝማሬ[ Ethiopian Gospel Song ]

🔥እግዚአብሔር አይጥልም 🔥 ድንቅ መዝሙር//ዘማሪ አየለ"ፓስተር አብነት"PASTOR ABINET HELEBO

ድንቅ አምልኮ (በዘማሪ ጢሞትዮስ ደና)Worship
▶︎

ድንቅ አምልኮ (በዘማሪ ጢሞትዮስ ደና)Worship

የታመንክ አምላክ || ዘማሪ ዘካሪያስ || Singer Zekariyas || Live worship || Grace House Ethiopian Church

ይሞታል እያሉ ሰዎች ያወራሉ የዝማሬ ጊዜ | PROPHET JAPI |

የተዋረደውን የሚያከብር መንፈስ  |ነብይ ዘካሪያስ ወንድሙ| ‪@gloryofgodtv1123‬

ምን አይነት ጉድ ነው መድረኩን በአምልኮ እንቀጠቀጥችው PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

ጉባኤው በእንባ ተናወጠ ነብዩ እራሱን እስኪስት ድረስ... ዘማሪ መስፍን ጉቱ ምን ነካው  PROPHET MENTESNOT BEDILU

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

የኔ ዓለሜ // ዘማሪ ያቆብ ሚሊዮን // Yene Aleme // SINGER YAKOB MILLION // ECRC LIVE WORSHIP 2026

ከሰማይ የመጣ || ዘማሪ ናትናኤል ታመነ || Kesemay Yemeta || Natnael Tamene // LIVE WORSHIP ECRC 2026

ትልቅ የሆነውን ዘማሪ ሉቃስ / Singer Lukas Prophet Tesfalign Teferi Glorious Gospel Tv

በማለዳ ምስጋና | Surafel Hailemariyam  | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C #2024

“ገና ገና ገና” ከአዲሱ አመት በፊት | ዘማሪ መስፍን ጉቱ | Mesfin Gutu | Meaza Mathewos | APOSTLE ZELALEM SOLOMON

ደርቤ ደርቤ || Gospel singer Yisakor … Amazing Worship @ARC

ሞገሴ ነው//አምልኮ//ከዘማሪ ጢሞቲዎስ ጋር//Singer timotiyos//PROPHET ADMASU AFEWORK

ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ//እጅግ አስደናቂ አምልኮ //ዘማሪ ሳሙኤል//ኒው ክርኤሽን የወጣቶች መዘምራን//New Creation Church//Apostle Japi

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye