ምን አይነት ጉድ ነው መድረኩን በአምልኮ እንቀጠቀጥችው PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV
Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን 📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ። 📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ። ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ! 📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን መደበኛ ፕሮግራም ;- 📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ 📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ 📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት 📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi 📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504042 / 0948188866 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን! Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን 📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ። 📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ። ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ! 📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን መደበኛ ፕሮግራም ;- 📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ 📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ 📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት 📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi 📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504042 / 0948188866 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን! #newworship

አዲስ መዝሙር ኢ አይባ ሲቆ ሄጌ ዘማሪ ዘሪሁን ኮላሶ prophet tesfalign teferi-glorious tv

አምላኬ ነው//አምልኮ//ከዘማሪ ጢሞቲዎስ አየለ እና እንዳልክ ጋር //PROPHET ADMASU AFEWORK
![Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ሀ/ማርያም | የፀሎት ዝማሬ[ Ethiopian Gospel Song ]](https://i.ytimg.com/vi/LcHThE_fcFQ/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLADbdopvikBH0b_tjjNjkaw65U1EQ)
Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ሀ/ማርያም | የፀሎት ዝማሬ[ Ethiopian Gospel Song ]

“ገና ገና ገና” ከአዲሱ አመት በፊት | ዘማሪ መስፍን ጉቱ | Mesfin Gutu | Meaza Mathewos | APOSTLE ZELALEM SOLOMON

ጌታ ነው ጌታ//አምልኮ//ከዘማሪት መክሊት ጋር//Singer meklit//PROPHET ASRAT TESFAYE

መንፈስን የሚያድሱ የ90ዎቹ መዝሙሮች Ethiopian Protestant Mezmur 90s(songs) New Worship Songs 2025

Awtaru Kebede vol.4 full album

ዘማሪት የምስራች @MARSILTVWORLDWIDE #mezmur #habesha #gospelmusic @prophethenokgirma

እናቷን ለመቅበር ተወራርዳ ቸርች መጣች ነብዩን ያስቆጣው የአዳልሞቴ ጉድ PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV

የተዋረደውን የሚያከብር መንፈስ |ነብይ ዘካሪያስ ወንድሙ| @gloryofgodtv1123

"እኔ እሱን የማውቀው" ዘማሪት መዓዛ | SINGER MEAZA LIVE WORSHIP | ASTER ABEBE |CHRIST FELLOWSHIP TV CHANNEL 2026

ምርኮ ይመለሳል PROPHET TESFALIGN TEFERI / GLORIOUS TV

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

መመኪያዬ | ዘማሪ መስፍን ጉቱ |MESFIN GUTU| CJ YOUTH2025 #live

🔴እግዚአብሔር በጊዜው ይሰራል | YOU ARE NOT FORGOTTEN - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation

ዘማሪት ጄሪ በነቢይት አስናቀች በነቢያት ቅባት ተቀባች Singer Jery ዘማሪት ጄሪ#2024 Worship GIHON TV WORLDWIDE

ባየው ባየው /አስቴር አበበ /Bayew Bayew..Aster Abebe ..Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

ተለቀቀ ዘማሪት ሙሉነሽ ዮሐንስ ህንጫኮ የሚል ድንቅ ድንቅ መዝሙሮች ሰምተችሁ ተባረኩ

||እድል ፈንታዬ ||ዘማሪ ይስሀቅ ጥሩነህ ልዩ የአምልኮ ጊዜ|| Singer Yishak Tiruneh Worship Time#duet #subscribe

