ድንቅ አምልኮ (በዘማሪ ጢሞትዮስ ደና)Worship

Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን 📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ። 📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ። ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ! 📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን መደበኛ ፕሮግራም ;- 📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ 📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ 📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት 📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi 📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504041 / 0948188866 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!

Non stop Ethiopian Amharic Worship || ድንቅ እና ረጋ ያሉ  የአምልኮ ዝማሬዎች  #Ethiopian​​ #worship​​ #mezmur​​
▶︎

ድንቅ አምልኮ አስደመማቸው || Singer Timothyos ||  ዘማሪ  ቲሞቲዬስ || Prophet Mamush  || Christ Army

ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ//እጅግ አስደናቂ አምልኮ //ዘማሪ ሳሙኤል//ኒው ክርኤሽን የወጣቶች መዘምራን//New Creation Church//Apostle Japi

አምላኬ ነው//አምልኮ//ከዘማሪ ጢሞቲዎስ  አየለ እና እንዳልክ ጋር //PROPHET ADMASU AFEWORK

ዘማረ አሰፈው እና ዘማረ ጢሞትዮስ በእንባ የዘመሩት መዙሙር prophet Gezahign #christ_army

ሉቃስን የቤት አከራዩ  ለምን ደበደበው | ምን አይነት ነገር ነው| #worship | Christ Army

Surafel Hailemariyam  | ሱራፌል ሀ/ማርያም | የፀሎት ዝማሬ[ Ethiopian Gospel Song ]

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

የኔ ዓለሜ // ዘማሪ ያቆብ ሚሊዮን // Yene Aleme // SINGER YAKOB MILLION // ECRC LIVE WORSHIP 2026

ደርቤ ደርቤ || Gospel singer Yisakor … Amazing Worship @ARC

የፀሎት መዝሙሮች መንፈስን የሚያድሱ የሚያፅናኑ ድንቅ የንስሀ መዝሙሮች #gospelmusic #long #protestant_mezmur #kingdomsound

ወንጌላ አስደናቂ አምልኮ ||ከዘማሪ ጢሞቲዎስ ጋር|| Amzing worship Singre timotyose

ኢየሱስ ሰላሜ ነው || Singer Lukas || ዘማሪ ሉቃስ || Efata Tv Ethio

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

ከልጅነቴ ጀምሮ SInger Maki / Prophet Tesfalign Teferi / Glorious Gospel TV

መመኪያዬ | ዘማሪ መስፍን ጉቱ |MESFIN GUTU| CJ YOUTH2025 #live

"አናልፈውም ብለን ያለፍነው" ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ||SINGER WORKINEH ALARO||@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

ብቸኝነት አይሰማኝም|| ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| አምልኮ|| worship|| PCGIC|| #tibebuworkeye

ክብሬ ልዘምርልህ|ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ| SINGER SAMUEL ADELO|መልካም የትንሳኤ በዓል|CJ CHURCH EASTER 2026