ስደት ወይስ የቁም ሲኦል? በደቡብ አፍሪካ የታየው የማይታመን የጭካኔ ጥግ! ያልፋል #southafrica #comedianeshetu #habesha #ethiopia

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://donkeytube.notion.site/Donkey... ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77 ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.wegenfund.com/causes/leme... _____________________________________________ የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ https://www.wegenfund.com/causes/rehab/ _____________________________________________ በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08 _____________________________________________ በዚህ ቪዲዮ ከቆሼ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከውሻ ጋር ተሻምቼ የበላሁበትን፣ የሸራተን ሆቴል ትርፍ ምግብ እየለቀምኩ ያደኩበትን እና በታላቅ ጥረት ሚሊየነር የሆንኩበትን አስገራሚ ታሪክ ታያላችሁ ። ከድህነት ጥግ ተነስቼ ስኬት ማማ ላይ ብደርስም፣ በስደት ሀገር የገጠመኝ ፈተና ግን ከሚታሰበው በላይ ነበር:: ይህ ታሪክ ለህይወት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ፣ ተስፋ ለቆረጡ ብርታትን የሚለግስ እና ወደ ስደት ከመሄድዎ በፊት ሊሰሙት የሚገባ እውነተኛ የኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሰቆቃ ነው። ✅ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ✅ ሃሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን። ✅ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ሼር ያድርጉት። #የቆሼውሚሊየነር #የስደትታሪክ #ኢትዮጵያ #SouthAfrica #LifeStory #ከቆሼእስከስኬት +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ። ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! ​ ⁨    / @donkeytube.eshetumelese   ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ ✅Follow and Subscribe : Tiktok :   / comedian_eshetumelese   Donkey Kids : @donkeytubekids Instagram :   / comedian.eshetu   Facebook :   / eshe.melesse   Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ! #donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha

EMS Eletawi የዘመቻው እቅድና ውጤት Mon 29Jun 2026
▶︎

EMS Eletawi የዘመቻው እቅድና ውጤት Mon 29Jun 2026

እኛ አንዋሽም አንፈራም|  በከተማ መነኩሴ መኖር የለበትም | አባ ዮሐንስ በረኸኛው
▶︎

እኛ አንዋሽም አንፈራም| በከተማ መነኩሴ መኖር የለበትም | አባ ዮሐንስ በረኸኛው

የ “DNA”ውን ዉጤት የሰማው አባት አሳዛኝ ድርጊት ፈጸመ || አባትየው ልጆቹን ምን አደረጋቸው? @erq-media-TV
▶︎

የ “DNA”ውን ዉጤት የሰማው አባት አሳዛኝ ድርጊት ፈጸመ || አባትየው ልጆቹን ምን አደረጋቸው? @erq-media-TV

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu  #donkeyyoutube #ethiopia #dubai
▶︎

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

ህድሞና - ትዝክሮዶ - Part 2 -መጺጽ ምስ ገዲም ተጋዳሊትን ስነጥበባዊትን ሊያ ጎይትኦም | Mexix With Liya -New Eritrean Show 2026
▶︎

ህድሞና - ትዝክሮዶ - Part 2 -መጺጽ ምስ ገዲም ተጋዳሊትን ስነጥበባዊትን ሊያ ጎይትኦም | Mexix With Liya -New Eritrean Show 2026

ከሆሊውድ ኮከቦች ጋር ያሳለፍኩትን ቅንጦት አሁን እጸጸትበታለሁ!! ወደዛ ህይወት መመለስ አልፈልግም!! #shakira #eshetumelese #shakira
▶︎

ከሆሊውድ ኮከቦች ጋር ያሳለፍኩትን ቅንጦት አሁን እጸጸትበታለሁ!! ወደዛ ህይወት መመለስ አልፈልግም!! #shakira #eshetumelese #shakira

ዳግማዊ አሊ ፡ በጋሽ መሃሙድ አህመድ ነው ስቱዲዮዬ የተሟላው | Dagmawi Ali
▶︎

ዳግማዊ አሊ ፡ በጋሽ መሃሙድ አህመድ ነው ስቱዲዮዬ የተሟላው | Dagmawi Ali

አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch
▶︎

አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @donkeytube.eshetumelese #dinklejoch

የገዛሁትን ሊሞዚን እንኳን ሳልነዳው በትንሽ ስህተት ዋጋ ከፈልኩኝ #comedianeshetu #donkeytube #ያልፋል #dubai #sharjah
▶︎

የገዛሁትን ሊሞዚን እንኳን ሳልነዳው በትንሽ ስህተት ዋጋ ከፈልኩኝ #comedianeshetu #donkeytube #ያልፋል #dubai #sharjah

እስከ መጨረሻው ተመልከቱት! ይህ ታሪክ ማንንም ያስተምራል  #comedianeshetu #yalfal  #donkeyyoutube #habesha
▶︎

እስከ መጨረሻው ተመልከቱት! ይህ ታሪክ ማንንም ያስተምራል #comedianeshetu #yalfal #donkeyyoutube #habesha

አራዳ ማዞሪያ ፡ አናዳጁ ፊልም፥ የኤ አይ ሙዚቃዎች | Arada Mazoria
▶︎

አራዳ ማዞሪያ ፡ አናዳጁ ፊልም፥ የኤ አይ ሙዚቃዎች | Arada Mazoria

የፈለገ ዋጋ ብከፍልባትም በመለያየታችን ደስተኛ ነኝ!! #comedianeshetu #donkeyyoutube #yalfal #lovestory #relationship
▶︎

የፈለገ ዋጋ ብከፍልባትም በመለያየታችን ደስተኛ ነኝ!! #comedianeshetu #donkeyyoutube #yalfal #lovestory #relationship

የፍቅር እናት ከ ሐዋሳ አዲስ አበባ ያመጣቸው ጉዳይ!ሀዋሳ ላይ 40 ዓመት የአሳ ሾርባ ሸጫለሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia
▶︎

የፍቅር እናት ከ ሐዋሳ አዲስ አበባ ያመጣቸው ጉዳይ!ሀዋሳ ላይ 40 ዓመት የአሳ ሾርባ ሸጫለሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank
▶︎

"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank

🔴በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሚያያት ሥዕለ ማርያም
▶︎

🔴በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሚያያት ሥዕለ ማርያም

ከዜሮ ተነስቶ በአሜሪካ ሚሊየነር የሆነው ኢትዮጵያዊው ወጣት
▶︎

ከዜሮ ተነስቶ በአሜሪካ ሚሊየነር የሆነው ኢትዮጵያዊው ወጣት

ለማመን የሚከብድ ጽናት! #comedianeshetu #waldba #ethiopia #habesha
▶︎

ለማመን የሚከብድ ጽናት! #comedianeshetu #waldba #ethiopia #habesha

New Eritrean Series Movie 2026 Emnet 'ke part 22/ እምነት'ክ 22 ክፋል  by Sidona Redei Entertainment
▶︎

New Eritrean Series Movie 2026 Emnet 'ke part 22/ እምነት'ክ 22 ክፋል by Sidona Redei Entertainment

"ከእናቴ በላይ ማን አለኝ? እናቴ የነገረችኝ አንድ ንግግር ሕይወቴን ለወጠው!" #comedianeshetu #yalfal #donkeyyoutube
▶︎

"ከእናቴ በላይ ማን አለኝ? እናቴ የነገረችኝ አንድ ንግግር ሕይወቴን ለወጠው!" #comedianeshetu #yalfal #donkeyyoutube

“ፈርተዋል ደንግጠዋል” ዘመነ ካሴ፣ ጌታቸው ሰሜን ዕዝና ጄኔራሉ፣  “አይናችሁን ግንባር” የዐቢይ ስድቦች፣ የኢማሙ ግድያ፣ "የመጨረሻው ካርድ" | EF
▶︎

“ፈርተዋል ደንግጠዋል” ዘመነ ካሴ፣ ጌታቸው ሰሜን ዕዝና ጄኔራሉ፣ “አይናችሁን ግንባር” የዐቢይ ስድቦች፣ የኢማሙ ግድያ፣ "የመጨረሻው ካርድ" | EF