🔴በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሚያያት ሥዕለ ማርያም
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
🔴ነጮቹ ለማግኘት የደከሙት የስውሩ ዓለም ምሥጢር! የኢትዮጵያ አባቶችና መጽሐፈ ራዚኤል!

▶︎
ስደት ወይስ የቁም ሲኦል? በደቡብ አፍሪካ የታየው የማይታመን የጭካኔ ጥግ! ያልፋል #southafrica #comedianeshetu #habesha #ethiopia

▶︎
🛑ፈተናን ለማለፍ እንዲሁ አድርጉ !! እጅግ ድንቅ ትምህርት |ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን |Aba Gebrekidan Girma New 2026

▶︎
🟡 ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ - Kidus Giyorgis 🔴 ገድል ድርሳን ስንክሳር | ሰኔ 23 - 2018 ዓ.ም @ahadumedia21

▶︎
ከአረብ ሀገር ኩሽና ወደ ስኬት ማማ — በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ የነገሰችው የማዳም ቅመም!||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.198|| Meron

▶︎
🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

▶︎
ጥርሳቸው ተሸጠ 🤣 emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash

▶︎
📌ጥሬ ስጋ መመገብ ለጤናችን አስገራሚ መረጃ /ሽሮ እና ፕሮቲን /ሰውነታችን በፕሮቲን አይደራደርም /ሰዎች ይሄንን ባለመረዳት ትልቅ ጉዳት ላይ ወድቀዋል ‼️

▶︎
በዚህ ክረምት ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል || ማታ ስትተኙና ጠዋት ስትነሱ ይህንን ጸልዩ! || በመልአከ ኤዶም ሕርያቆስ @neamnmedia19

▶︎
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ማንናት? || መስከረም ለቺሳ || Dr. Meskerem Lechissa

▶︎
ወርቅና ብር የለኝም/ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ / deacon yordanos abebe

▶︎
እኛ አንዋሽም አንፈራም| በከተማ መነኩሴ መኖር የለበትም | አባ ዮሐንስ በረኸኛው

▶︎
🔴አዲስ ስብከት ‼️አትባክኑ ጊዜያችሁ ተጠቀሙ-ጊዜ የለኝም አትበሉ //ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት //የሚያሳርፍ //ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

▶︎
Alemneh Wasse አሜሪካና ኢራን #መግባባትንእንደገናለመሞከር በነገው ዕለት #ዶሐ ለመገናኘት ተቃጠሩ።

▶︎
🔴ያለ ቀጠሮ የተደረገው የምስክርነት ቪዲዮ መጨረሻውን መስማት ......

▶︎
እመቤታችን የእግዚአብሔር ታቦት ናት! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም ራሳቸዉን ሊያጠፉ ነበር #መዝሙሬን_ስሰማ_አለቅሳለሁ@NEGASHMEDIA

▶︎
አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

▶︎
"ዩቶፕያ" ያለሐዋርያት ትምህርት እውን አትኾንም! (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ - ክፍል 6ለ)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

▶︎
