"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank
በውይይቱ ላይ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች:- መግቢያና የሕይወት ታሪክ 00:00:00 - መግቢያ 00:00:26 - ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ማነው? በምንስ ሥራዎቹ ይታወቃል? 00:04:30 - በውቤ በረሃና በቀራኒዮ መድኃኒዓለም መካከል ያሳለፈው የልጅነት ጊዜ በስብዕናው ላይ ምን አሻራ አሳርፏል? 00:07:45 - የዩኒቨርሲቲ ጓደኞቹ እንኳ የማያውቁትን የእስር ቤት ታሪኩን ለምን እስከ ዛሬ ደብቆት ቆየ? የትግልና የእስር ቤት ቆይታ 00:11:15 - በደርግ ዘመን ንባብ በእስረኞችና በታጋዮች ዘንድ የነበረው ቦታ ምን ይመስል ነበር? 00:14:23 - ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እጅ የተቀበለው 'ሁለት ብር' ምን ዓይነት ትዝታና መዘዝ አስከተለበት? 00:44:45 - በኢሕአፓ አባልነቱ ወቅት የነበረው አብዮታዊ መንፈስና ለትግል የነበረው ቁርጠኝነት ምን ይመስል ነበር? 00:51:00 - ሲሳይ ንጉሡና ጓደኛው የተያዙበት አጋጣሚና በታላቁ ቤተ መንግሥት ያዩት ስቃይ ምን ነበር? 00:57:10 - መስከረም 21 ተይዞ ልክ በዓመቱ መስከረም 21 እንዲፈታ ያደረገው 'የማርያም ከለላ' ተአምር ምንድነው? የፍቅር ሕይወትና ትዝታዎች 01:17:25 - በ'ሰመመን' መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ገጸ ባሕርያት (አቤልና ትዕግሥት) በሕይወት ያሉ ሰዎችን ይወክላሉ? 01:19:40 - 'ሰመመን'ን ካነበቡ በኋላ በሕመምና በፍቅር ስሜት ውስጥ ሆነው የዳኑ አንባቢያን ምስክርነት ምንድነው? 01:21:45 - የመጽሐፉ ርዕስ መጀመርያ ማን ነበር? 'ሰመመን' የሚለውን ስም የሰጡትስ ማን ናቸው? 00:20:00 - የደራሲው የፍቅር ምልክት የሆነችው 'የለውዝ (ኦቾሎኒ) ገለባ' ታሪክ ምንድነው? 00:23:05 - ከባለቤቱ ከብስራት ጋር ከ12 ዓመት መለያየት በኋላ በ'ቴሌባር' እንዴት ዳግም ተገናኙ? የሥነ-ጽሑፍ ጉዞና የ'ሰመመን' አጻጻፍ 01:11:05 - ደራሲው አስመራ ዩኒቨርሲቲን ለመማር የመረጠበት ልዩ ምክንያት ምን ነበር? 01:27:00 - 'ዕፀ ሰላም' የተሰኘው መጽሐፉ ለጦርነት ቅስቀሳ እንድትውል ሲጠየቅ ለምን ፈቃደኛ አልሆነም? 01:58:10 - ደራሲው ለመጻፍ 'ሙድ' የሚያመጣባቸውና የሚጠቀምባቸው ልዩ ልማዶች (እንደ ወረቀት መቁረጥ) ምንድናቸው? 02:01:45 - 'ሰመመን' መጽሐፍ በምን ዓይነት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ (በኮሪደርና በዳይኒንግ ሆል) ተጻፈ? በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #memhir_daniel_seifemikael #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

ስሜ ባላረኩት ጠፍቷል...በእኔ አዲስ ህግ አውጥተው ስደተኞችን ለማስወጣት ተጠቀሙብኝ እንጂ ወንጀሉን አልፈፀምኩም | Tadias Addis Plus||

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

26 June 2026

Perezida Kagame yavuze kuri Kayumba, Karegeya, Rudasingwa n’abandi | Ukuri kw’amateka no kwicuza

//የሻይ ሰአት// "ሳቋ የማስመሰል ነው ይላሉ... የት/ቤት ጓደኛዬን ነው ያገባሁት" አርቲስት ትዕግስት ግርማ //በቅዳሜን ከሰአት//

ኤርትራ ኢትዮዽያ ብትችል ትወጋን ነበር

“ሁለቱ አገራት ሲለያዩ እኛም ተለያየን!” ቆይታ ከሮማን ተወልደብርሃን ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ - ክፍል 2

432Hz + 528Hz | The DEEPEST Healing Sleep: Full Body and Soul Recovery, Relieve Stress

"የሚሉትን ብትሰሙ ኖሮ እንዲህ ባልሆናችሁ" - መሐመድ አልአሩሲ | ስለሀገር Ethiopia | EBC | Dotstream |

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

''አማራ የጦርነት አውድማ ሊያደርጉት ነው'' ብልጽግና/''ህዝቡ መጮህ አለበት'' ጀነራሉ/ጌታቸው ያጠናከረው ጽምዶ -6-27-2026

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

Alemneh Wasse #ሜሲ ወይስ #ማራዶና???#የታሪክ ክህደት? #ታላቁውዝግብ!!

በጌታቸው ረዳ እና በጄ/ል ፃድቃን የሞት ቅጣት!|ጀ/ል ዓለምእሸት፡የሰላም ጥሪና የማያዳግም ምላሽ!|"ኢትዮጵያን ለመረበሽ ግብፅ ትደግፈናለች" ፕ/ት ኢሳያስ

ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EMS ነገሩ በየአቅጣጫው ከፍቷል! እለታዊ የህዝብ መድረክ Sat 27Jun 2026

እንግሊዝ ለኛ የክፉ ቀን ባለውለታችን ወይስ የምንጊዜም አጥቂያችን? ቆይታ ከአምባሳደር በቀለ እንደሻው ጋር! @endalegetamultimedia

