ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 39 SURAH AL ZUMER

መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ። ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት) WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120
▶︎

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 55 - 120

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.38 SURAH  SUAD
▶︎

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.38 SURAH SUAD

ቁርአን በትርጉም #ethiopia
▶︎

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

Sura Az-Zumar | ሱረቱ አዥ ዙመር | Part 01 | ᴴᴰ Sh Mohammed Hamidin | Amharic Quran Tafsiir
▶︎

Sura Az-Zumar | ሱረቱ አዥ ዙመር | Part 01 | ᴴᴰ Sh Mohammed Hamidin | Amharic Quran Tafsiir

በዚህ ቀን ከማይፀፀቱት ያድርገን_Ustaz yasin nuru_ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ/minber tv #quran
▶︎

በዚህ ቀን ከማይፀፀቱት ያድርገን_Ustaz yasin nuru_ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ/minber tv #quran

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር
▶︎

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM
▶︎

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. SURAH 14 IBRAHIM

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 11 AL HUD FROM 1 - 59
▶︎

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR.SURAH 11 AL HUD FROM 1 - 59

ETHIODURUS  quran amharic transl. 2  al baqarah  247 - 286
▶︎

ETHIODURUS quran amharic transl. 2 al baqarah 247 - 286

የሴት ልጅ አለባበስ እና ቤት ውስጥም ሆነ በውጭ ያላትን ጠቅላላ ሁኔታየሚዳስስ ልዩ ትምህርት||ሴት ልጅ ፍች መጠየቅ የምትችለው መቼ ነው?||
▶︎

የሴት ልጅ አለባበስ እና ቤት ውስጥም ሆነ በውጭ ያላትን ጠቅላላ ሁኔታየሚዳስስ ልዩ ትምህርት||ሴት ልጅ ፍች መጠየቅ የምትችለው መቼ ነው?||

በጣም አሰለቃሽ ልብ የሚነካ ዳዕዋ| ሳይረፍድብህ ንቃ|ኻሊድ አራሽዲ | Amharic Dawa | አማረኛ ትርጉም | ሀዲስ በአማርኛ
▶︎

በጣም አሰለቃሽ ልብ የሚነካ ዳዕዋ| ሳይረፍድብህ ንቃ|ኻሊድ አራሽዲ | Amharic Dawa | አማረኛ ትርጉም | ሀዲስ በአማርኛ

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147
▶︎

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147

ቁርአን በትርጉም ኑእንማማር
▶︎

ቁርአን በትርጉም ኑእንማማር

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር
▶︎

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር

Amharic Qur'an Tefsir Sura Az-Zelzelah | Sheikh Seid Ahmed
▶︎

Amharic Qur'an Tefsir Sura Az-Zelzelah | Sheikh Seid Ahmed

ETHIODURUS QURAN TR. 36 SURAH YASSIN
▶︎

ETHIODURUS QURAN TR. 36 SURAH YASSIN

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TRANS. 3 AL IMRAN.  1 - 100
▶︎

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TRANS. 3 AL IMRAN. 1 - 100

Quran recitation in a peaceful voice I Alfatiha, Yasin, AlWaqiah, Arrahman, -By Alaa Aqel
▶︎

Quran recitation in a peaceful voice I Alfatiha, Yasin, AlWaqiah, Arrahman, -By Alaa Aqel

የቁርዓን ትንታኔ ሱረቱ አዝ ዙመር #01 | ሼህ መሀመድ ሀሚዲን
▶︎

የቁርዓን ትንታኔ ሱረቱ አዝ ዙመር #01 | ሼህ መሀመድ ሀሚዲን

ETHIODURUS quran amharic tr. AL ZUHRUF 43
▶︎

ETHIODURUS quran amharic tr. AL ZUHRUF 43