ETHIODURUS quran amharic transl. 2 al baqarah 247 - 286

መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ። በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት) WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

ETHIODURUS  quran amharic transl. 2 al beqerah  157 - 246
▶︎

ቁርአን በትርጉም #ethiopia
▶︎

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TRANS. 3 AL IMRAN.  1 - 100

ሂስድ/ምቀኝነት ያለው አደጋ -ኡስታዝ ያሲን ኑሩ_ustaz yasin nuru

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

سورة البقرة الشيخ عبد الباسط عبد الصمد القران الكريم مباشر Surat Al-Baqarah Quran Recitation

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር

Waxyaabaha Qofka Qur'aanka ka xidhxidha | Sheekh Maxamed Ismaaciil.

ETHIODURUS quran amharic trans.3  AL IMRAN  101 - 200

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120

የጭንቀት መፈትሂው_ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ_ustaz yasin nuru-amharic_dawa

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

በጣም አሰለቃሽ ልብ የሚነካ ዳዕዋ| ሳይረፍድብህ ንቃ|ኻሊድ አራሽዲ | Amharic Dawa | አማረኛ ትርጉም | ሀዲስ በአማርኛ

رقية للبيت سورة البقرة، يس، الواقعة، الرحمن، الملك  - شفاء وبركة وحفظ من الشيطان Quran Ruqyah

سورة البقرة بجودة عالية | الشيخ رعد الكردي | ( بدون إعلانات ) | Surah Al-baqarah

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA 1 - 54

ሱረቱል ኢኽላስ ትርጉም #education #motivation #inspiration #islamicvideo #quran #islam #islamic #cute

የአሏህ ወሊዮች ይህ ነው  _ustaz yasin nuru_ኡስታዝ ያሲን  ኑሩ _minber tv

الشيخ ماهر المعيقلي سورة البقرة النسخة الأصلية Surat Al-Baqarah Official Audio