ETHIODURUS QURAN AMHARIC TRANS. 3 AL IMRAN. 1 - 100

መግቢያ ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ አስገብቻለሁ። የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ ተደርጓል። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ፤ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ (ማለትም የአረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው) እና የአረብኛ፤ የአማርኛ፤ የእንግሊዘኛ፤ መዝገበ ቃላቶችን ለትርጉሙ ሥራ ተጠቅሚያለሁ ። በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት የለገሱኝ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ። ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1435 አመተ ሂጅራ (2014 ዓመተ ልደት) WWW.HABESHAMUSLIMS.COM ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ 1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት) WWW.HABESHAMUSLIMS.COM

ETHIODURUS  quran amharic transl. 2 al beqerah  157 - 246
▶︎

ሲጨንቅህ ይህን አድምጥ  Ustaz Yasin Nuru| amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

ቁርአን በትርጉም #ethiopia
▶︎

ቁርአን በትርጉም #ethiopia

FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 7X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS

ፀፀተት ወደ አሊህ ተመለስ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን | Ustaz Yasin Nuru |amharic dawa|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

ETHIODURUS quran Amharic trns. 7 AL AERAF 64 - 147

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,

ETHIODURUS quran amharic tr. AL MAEDA  55 - 120

Quran 36   Surah Yaseen سورة يس   Sheikh Ali Al Hudhaify - With English Translation

ETHIODURUS quran amharic trans.  4   AL NISSA  1 - 77

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

فاهم 36 | سلسلة تذوق العبادات - (1) الصلاة | مع د. أحمد العربي

ETHIODURUS  quran amharic transl. 2  al baqarah  247 - 286

ቁርአን በትርጉም ኑእንማማር
▶︎

ቁርአን በትርጉም ኑእንማማር

سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara

7X FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 3X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS

ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 18 SURAH AL KEHF

ሂስድ/ምቀኝነት ያለው አደጋ -ኡስታዝ ያሲን ኑሩ_ustaz yasin nuru
▶︎

ሂስድ/ምቀኝነት ያለው አደጋ -ኡስታዝ ያሲን ኑሩ_ustaz yasin nuru

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,
▶︎

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,

የቁርኣን ተፍሲር | ክፍል 1 | ሱረቱ አል-ፋቲሃ 1-7 | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ | ሚንበሩል ዒልም | #Quratefsir #Sura_al_Fatih