የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዋጨፋ ወረዳ የሙዝ፣ የፓፓያ እና ሌሎች የፍራፍሬ ክላስተሮችን ጎብኝተዋል።

ደዋጨፋ፣ ታህሳስ 19፣ 2018 ዓ/ም ( ግብርና ቢሮ ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዋጨፋ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እየለማ ያለን የሙዝ፣ የፓፓያ እና ሌሎች የፍራፍሬ ክላስተሮችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ መርሃ ግብር የአመራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር ድረስ ሳህሉ፣ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ፍስሀ ደሳለኝ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ደረጀ ማንደፍሮ፣ አቶ ከፍያለው ሙላቴ በክልሉ ምክር ቤት የግብርና ፣ የውሃና አካባቢ ጥበቃ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ አቶ ቀለመወርቅ ምህረቴ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተደድር የኢኮኖሚ አማካሪ እንዲሁም የዞን አስተዳዳሪዎች፣ የፓርቲ ሀላፊዎች፣ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ የዞን የግብርና መምሪያ ሀላፊዎች እና የዞን ቡድን መሪዎች ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ተሳታፊዎች እንዳሉት በዛሬው እለት የተመለከትነው የኦሮሞ ብሔረስብ አስተዳደር ዞን ደዋጨፋ ወረዳን ጨምሮ አማራ ክልል በፍራፍሬ ልማት ትልቅ አቅምና ፀጋ እንዳለው የተረዱበት፣ ለዘርፉ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ ከተሰራ ክልሉ ከራሱ ፍጆታ አልፎ ለሌሎች መትረፍ እንደሚችል በተግባር ያዩበት ጎብኝት ስለመሆኑ ገልፀዋል። ዘጋቢ:- አንተነህ ሰውአገኝ ካሜራ:- ጌታቸው ታፈረ

ዓመቱን በሙሉ ምርት የሚሰጡ አትክልትና ፍራፍሬዎች
▶︎

ዓመቱን በሙሉ ምርት የሚሰጡ አትክልትና ፍራፍሬዎች

ውሀ ፣መሬት እና ወጣቶችን ያገናኘው የበጋ መስኖ በቸሀ ወረዳ | ወደገጠር |EBC | EBCDOTSTREAM

የአማራ ክልል የፍራፍሬ ልማት እመርታ
▶︎

የአማራ ክልል የፍራፍሬ ልማት እመርታ

በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ የልማት ጉዞ
▶︎

በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ የልማት ጉዞ

በደቡብ ወሎ ዞን  ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ

“በጄትና በድሮን ማጥፋት”፣ “የነጌታቸው አማፂዎችና ኤርትራ"፣ አዲስ አበባና አንቀፅ-39፣ "400 ወታደሮች ከድተዋል"፣ እጅ የሰጡት ላይ እርምጃ| EF

ጉደኛዋ የቫምፓየሮች ሀገር ገባሁ Croatia Surprised Me Abel Birhanu vlog

30 Days To Build A Stunning Outdoor Staircase For A Forest Farm | Building Darm in Forest

የተቀናጀ ግብርና
▶︎

የተቀናጀ ግብርና

Famous Biryani Street Food in Afghanistan | kabuli pulao | Roasted Chicken & Punjabi Curry | Rosh

Revealing The SPECIAL TECHNIQUE Of A Pakistani Man To EXTRACT GOLD From Used Motherboard Waste

“የመለስ ጥላ የሚያሰቃየው?” | ያልተሰሙ የአብይ የዲፕሎማሲ ቅሌቶች። | እቀባውና የህወኀት ተቃውሞ። ከጸዳለ ለማ ጋር! 06/20/2026

ችግኝ ተክለው የከበሩት ግለሰብ
▶︎

ችግኝ ተክለው የከበሩት ግለሰብ

How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan

Boil charcoal in salt water and see what happens! Millions of people don’t know this 😱

🛑  ሄኖክ ወንድሙ ላይ የደረሰው ከባድ ክህደት እና የሰላም ተስፋዬ አሽሙር የቡዜ ማን አሳዛኝ ታሪክ

✅ ከሳውዲ መጥቼ ዶሮ ሳረባ፣ አባቴ 'ተረግመሃል' አለኝ ! በሀገር አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ የሎነው የኮምቦልቻ ወጣት ። #wollo  #paultry

30 Real Life Superheroes | Random Acts of Kindness That Will Make You Cry #8

በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ግንባታቸው ተጠናቆ ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል

Iran's Unique Market 🇮🇷 This Is What Real Life Looks Like!!