በደቡብ ወሎ ዞን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ

ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ በደቡብ ወሎ ዞን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ ደሴ: ሐምሌ13 /2017 ዓ. ም (ግብርና ቢሮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙርያ ወረዳ ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባዉ የኩሩ መስኖ ፕሮጀክትን በግብርና ሚኒስቴር የባለአነስተኛ ይዞታ መሬት ልማት ፕሮጀክት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ኤሊያስ አወል እና የግብርና ቢሮ ዳይሬክቶሬቶች በተገኙበት በደሴ ዙርያ ወረዳ በ040 ቀበሌ ተመርቋል። ፕሮጀክቱን የግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መሬት ልማት ፕሮጀክት ሰርቶ በማጠናቀቅና በማስመረቅ በቀበሌው ለሚኖሩ የመስኖ ተጠቃሚ ማህበረሰብ ርክክብ አድርጓል። በመርሃ ግብሩ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሊ መኮንን፣ የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሃይሌ አበበ፣ በግብርና ሚኒስቴር የባለአነስተኛ ይዞታ መሬት ልማት ፕሮጀክት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ኤሊያስ አወል እና የዴስክ ቡድን መሪ ዘለቀ በላይ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ዳይሬክቶሬቶች፣ የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ዙሪያ ወረዳ አመራሮች፣ የሚመለከታቸው የስራ ክፍል ሀላፊዎች፣ ባለሙያዎች እና በ040 ቀበሌ የሚኖሩ ማህበረሰብ ተገኝተዋል። የኩሩ መስኖ ፕሮጀክት በግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መሬት ልማት ፕሮጀክት (SHIDP) ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባ መሆኑን በግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መሬት ልማት ፕሮጀክት (SHIDP) አስተባባሪ ኢንጂነር ሙጨ ደመቀ ገልጸዋል። ከ85 ሄክታር መሬት ማሳ በላይ ማልማት እደሚችል እና በመስኖ ፕሮጀክቱ ከ146 በላይ አባወራ እና እማወራዎችን በልማቱ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የፕሮጀክት አስተባባሪው ኢንጂነር ሙጨ ደመቀ ተናግረዋል። ዘጋቢ:- አሻግረው ፈረደ ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?... ዩትዩብ    / @amharaagriculturebureau6055   ቲክቶክ   / amhara.agricultur  

ለሦሥት ወደቦች በር የሆነችው  ኮምቦልቻ ከተማ | ደርሶ መልስ | እሑድ ቤት
▶︎

ለሦሥት ወደቦች በር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ | ደርሶ መልስ | እሑድ ቤት

የአንበሳ ፣ አነር እና ነብር መገኛ አስደናቂ ቦታ |  ጎፋ በተራሮች የተከበበ ምድር! | Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ @NBCETHIOPIA
▶︎

የአንበሳ ፣ አነር እና ነብር መገኛ አስደናቂ ቦታ | ጎፋ በተራሮች የተከበበ ምድር! | Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ @NBCETHIOPIA

የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ
▶︎

የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ

የአማራ ክልል የፍራፍሬ ልማት እመርታ
▶︎

የአማራ ክልል የፍራፍሬ ልማት እመርታ

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ( DRDIP-ll ) በመተማ ወረዳ የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል
▶︎

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ( DRDIP-ll ) በመተማ ወረዳ የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል

የኮምቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን| Kombolcha Special Economic Zone|
▶︎

የኮምቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን| Kombolcha Special Economic Zone|

ሽር በኮምቦልቻ
▶︎

ሽር በኮምቦልቻ

How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan
▶︎

How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan

ውሀ ፣መሬት እና ወጣቶችን ያገናኘው የበጋ መስኖ በቸሀ ወረዳ | ወደገጠር |EBC | EBCDOTSTREAM
▶︎

ውሀ ፣መሬት እና ወጣቶችን ያገናኘው የበጋ መስኖ በቸሀ ወረዳ | ወደገጠር |EBC | EBCDOTSTREAM

ከትላንት ታሪክ ወደ ነገ ብልጽግና — የኢትዮጵያ አዲሱ የለውጥ ምዕራፍ
▶︎

ከትላንት ታሪክ ወደ ነገ ብልጽግና — የኢትዮጵያ አዲሱ የለውጥ ምዕራፍ

የተቀናጀ ግብርና
▶︎

የተቀናጀ ግብርና

በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ሁሉንተናዊ ድጋፍ ስለተደረገልን ጥሪትና ሀብት እያፈራን ከተረጅነት እየወጣን ነው - የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች
▶︎

በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ሁሉንተናዊ ድጋፍ ስለተደረገልን ጥሪትና ሀብት እያፈራን ከተረጅነት እየወጣን ነው - የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች

✅ ኮረሪማ እና ቡና  ወርቅ መሆናቸውን የሰማሁበት የሱሉላ ገበያ ! ወሎ ተሁለደሬ ።  |Rural market  #wollo
▶︎

✅ ኮረሪማ እና ቡና ወርቅ መሆናቸውን የሰማሁበት የሱሉላ ገበያ ! ወሎ ተሁለደሬ ። |Rural market #wollo

✅ ደሴ - ገራዶ ፣ በበጋም ሆነ በክረምት ውበትና ፀጋው የማይነጥፍ ምድር ! የሰኔ ወር ሰሞናዊ ገፅታ ❤  #wollo    #dessie    #tossatube
▶︎

✅ ደሴ - ገራዶ ፣ በበጋም ሆነ በክረምት ውበትና ፀጋው የማይነጥፍ ምድር ! የሰኔ ወር ሰሞናዊ ገፅታ ❤  #wollo    #dessie    #tossatube

Happy Old Age of an Elderly Couple with a Big Heart Living in Mountains Far From Civilization
▶︎

Happy Old Age of an Elderly Couple with a Big Heart Living in Mountains Far From Civilization

ትንሳኤ አዲስ
▶︎

ትንሳኤ አዲስ

ወደገጠር - አረንጓዴ ድርቅ
▶︎

ወደገጠር - አረንጓዴ ድርቅ

ፍረ ጻዕሪ ፡ ኣብነታዊ ሓረስታይ ኣቶ ኣልኣዛር ተኣምራት | Exemplary farmer Mr. Alazar Teamrat | ERi-TV
▶︎

ፍረ ጻዕሪ ፡ ኣብነታዊ ሓረስታይ ኣቶ ኣልኣዛር ተኣምራት | Exemplary farmer Mr. Alazar Teamrat | ERi-TV

የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት - ለግብርና ዘርፉ ሁለንተናዊ መሰረት ነው
▶︎

የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት - ለግብርና ዘርፉ ሁለንተናዊ መሰረት ነው

የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋስስ ልማት የማህበረሰብ ስራዎች ክልላዊ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር
▶︎

የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋስስ ልማት የማህበረሰብ ስራዎች ክልላዊ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር