በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://donkeytube.notion.site/Donkey... ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77 ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://www.wegenfund.com/causes/leme... _____________________________________________ የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ https://www.wegenfund.com/causes/rehab/ _____________________________________________ በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08 _____________________________________________ በዛሬው ቪድዮአችን በአውሮፓ በጀርመን ሀገር በሚገኝ አንድ ገዳም ውስጥ ያገኘናቸውን አስደናቂ እናት እማሆይን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ እማሆይ የኖሩት ህይወትና ለባለቤታቸው የነበራቸው 42 አመት የዘለቀ ፍቅር ልብ የሚነካና እጅግ አስተማሪ ነው፡፡ በዚህ ቆይታችን እማሆይ ስለ ባለቤታቸው ቆራጥነት፣ ስለ 6 አመታት የእስር ቆይታቸው፣ ያለ ጥፋታቸው ስለደረሰባቸው ፈተና እና ያንን ሁሉ በፅናት እንዴት እንዳለፉት በዝርዝር ያጫውቱናል፡፡ "አንድ ጥይት ላንቺ አንድ ጥይት ለእኔ" በማለት ለፍትህና ለእውነት የቆሙትን ባለቤታቸውን ታሪክ ሲተርኩ ትልቅ ትምህርት ያገኙበታል፡፡ በተለይም በስራ ገበታቸው ላይ ጉቦ አልበላም በማለታቸው የገጠማቸውን ፈተና እና ያሳዩትን ፅናት እማሆይ በሚያምር አንደበት ገልፀውልናል፡፡ ይህ ቪድዮ የእውነተኛ ፍቅርን ትርጉም፣ የታማኝነትን ዋጋ እና በፈተና ውስጥ ማለፍን የሚያሳይ ልዩ ታሪክ ነው፡፡ እስከ መጨረሻው ተከታተሉን፡፡ በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ። ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! / @donkeytube.eshetumelese ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ ✅Follow and Subscribe : Tiktok : / comedian_eshetumelese Donkey Kids : @donkeytubekids Instagram : / comedian.eshetu Facebook : / eshe.melesse Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ! #donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha #እማሆይ #አስደናቂታሪክ #ቆራጥነት #እውነተኛፍቅር #ኢትዮጵያ #ጀርመን #ገዳም #የህይወትተሞክሮ #comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #inspiringstory #truelove #እውነተኛፍቅር እና #ታማኝነት በተግባር የታየበትን #ልብየሚነካታሪክ ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በጀርመን ሀገር በሚገኝ #ገዳም ውስጥ የሚኖሩት #እማሆይ ስለ ባለቤታቸው #ቆራጥነት እና ለፍትህ የከፈሉትን ዋጋ የሚተርኩበት ይህ #አስደናቂታሪክ ለብዙዎቻችን #የህይወትተሞክሮ የሚሆን ትልቅ #ትምህርት አለው፡፡ በፈተና ውስጥ ያለፈን #ፅናት እና #ታማኝነት የምናይበት ይህ ቆይታ በ #donkeyyoutube እና #comedianeshetu ለናንተ የቀረበ #inspiringstory ሲሆን፣ የሰው ልጅ ለእውነት ሲቆም የሚከፍለውን መስዋዕትነት የሚያሳይ #መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ይዘት ያለው ቪድዮ ነው፡፡ #ኢትዮጵያ | #ጀርመን | #ethiopia | #true_story | #life_lessons

የሞጆ ህዝብ ይፍረደኝ! እኔ ነኝ ዋጋ ከፍዬ የኖርኩት #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

ታዳጊ ልጆች ያላችሁ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ አደጋ ላይ ናቸው!! #comedianeshetu #ይድናል #yidnal #donkeyyoutube

ኑ እንማማር ጸሎትንምእናድርስ አቤቱጌታሆይ ሕዝብህንአድን ስለቸርነትህማረንይቅርበለንከዲያብሎስፈተናጠብቀንአሜን ምክርናተግሳጽ

በግልግል ያለቀው ቃለመጠይቅ | ለ6 ልጆቼ የፈረንጅ ስም አወጣሁ | ነብይ ነኝ

//የሻይ ሰአት// "በአሉባልታ የሚያምን ሰው በህይወት ያለ ሰው አይመስለኝም" ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር //በቅዳሜን ከሰዓት//

//አራዳ ቅዳሜ// "አካውንቴ ላይ ያለው ብር 09 ብሎ ነው የሚጀምረው🤣🤣 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ አዝናኝ ኮሜዲ

አብዛኛው ሰው የማያውቀው እውነት!

'ትግራይ እንደ ኩርዶች እንበትናቸዋለን' አብይ/ከህወሓት ግንኙነት የተያዙት የባለስልጣኑ ቤተሰብ/'የኦህዴድ የወልቃይት ጆከርነት አብቅቷል'ፕ/ር/7-10-2026

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

ልጄ ከአምስተኛ ፎቅ ወደ መሬት ወደቀ: ህይወቴ በድንገት ተቀየረ: ሰዎች ከንፈር ሲመጡብኝ አዝናለሁ #habesha #love #family #ebs

የግብፁ ሆሳም ሀሰን ፊፋን አጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

//የቤተሰብ መገናኘት// የሞተ ሰው መጣ! የእናቷን ሞት በተረዳችበት ሳምንት ምን ተአምር ሆነ? //ቅዳሜን ከሰዓት//

በልጁ ጥቆማ የታሰረው ሚኒስትር ፤ የተሰዋው ስምና ሰው|ETHIO FORUM

🔴በጻድቁ ስም ይህን ያደረገ...||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan

ሜላት ክፉ ነሽ! በድፎ ዳቦ አስለቀሰችኝ ፡ ወንድ ገንፎ ካገነፋ መከሰስ አለበት!! #comedianeshetu #ethiopia #habesha #donkey

🟡የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | ምርጥ የድንግል ማርያም መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #ድንግልማርያም #Mezmur

ሰምሃል መለስ: “ወርቂ፣ ህወሓት፣ ጌታቸው ኣሰፋ…”

የሚጠፋው ጦርና ጄኔራሉ “ተበትኖ”፣ ገዱና ኮ/ል ደመቀ “አሳልፎ መስጠት”፣ የትግራይ ባለስልጣናት “ዘመቻ”፣ የትግራይ ተወላጆች በአዲስአበባ| EF

ጉዳይ ሃገር | ን ሃገር ተማዕብለሉ ምስጢር!

