ለተስተካከለ አቋም የምግብ ፕሮግራም አውጡ
• የጭንቀት ቦርጭ (Stress Belly)፦ ይህ ቦርጭ የሚከሰተው ሰውነታችን ለረጅም ጊዜ ለጭንቀት ሲጋለጥ በሚያመነጨው "ኮርቲሶል" (Cortisol) በተባለ ሆርሞን ምክንያት ነው። ብዙውን ጊዜ ከእምብርት በላይኛው የሆድ ክፍል ላይ ተከማችቶ ይታያል። • የሆርሞን ቦርጭ (Hormonal Belly)፦ በሆርሞን መዛባት የታይሮይድ ችግር ወይም በሴቶች ላይ የኢስትሮጅን መዛባት ምክንያት የሚመጣ ሲሆን፣ ስቡ በብዛት በዳሌና በታችኛው የሆድ ክፍል ላይ ይከማቻል። • የቢራ ወይም የመጠጥ ቦርጭ (Alcohol/Beer Belly)፦ አልኮል መጠጦች ከፍተኛ ካሎሪ ስላላቸውና ሰውነታችን ስብ እንዳያቃጥል ስለሚያግዱ የሚመጣ ነው። ይህ ቦርጭ ብዙውን ጊዜ ጠንከር ያለና ፊት ለፊት ወጣ ያለ ሆኖ ይታያል። • ከወሊድ በኋላ የሚመጣ ቦርጭ (Postpartum Belly)፦ ሴቶች ከወሊድ በኋላ የማህፀንና የሆድ ጡንቻዎች ወደ ቀድሞ ቦታቸው ለመመለስ ጊዜ ስለሚወስድባቸው የሚፈጠር የሆድ መርገጥ ወይም መውጣት ነው። • Bloated Belly፦ ይህ ብዙውን ጊዜ ከምግብ አለመስማማት ወይም ከሆድ መነፋት ጋር የተያያዘ ነው።

▶︎
ክብደት ለመቀነስ ካሰባቸው ይሄንን ስሙ

▶︎
ከእሁድ እስከ እሁድ ምን ነበር የምበላው?

▶︎
የጨጓራ ባክቴሪያ አደገኛ ምልክቶች

▶︎
መጀመሪያ እንዴት ጉደኛ ክላሲ እደሚያረገን እዩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle

▶︎
کۆدی یاسای ٥ چرکە: گەورەترین هەنگاوی تۆ بۆ ڕزگاربوون لە تەمبەڵی

▶︎
Alemneh Wasse ንጉሥ ሆይ ፦ #እኛነን'እኮ የምንጠብቅዎ!!

▶︎
ሕይወትን የሚቀይሩ የጠዋት ልምዶች

▶︎
የመስቀል አደባባይ ቦምብ ፍንዳታ ምስጥሮችና ግቦቹ ሲጋለጥ

▶︎
Just oats and boiling water! Flatbread in 5 minutes! No flour, no oven!

▶︎
"ዶክተር በሪ ህይወታችንን አያዳንክ ነው እናመሠግናለን"

▶︎
የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት

▶︎
በ8 ወር ውስጥ ብቻ ከ83 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ እንዴት ዝቅ ለማለት እንደቻልኩ

▶︎
ቦርጭን ለማጥፋት የ 30 ቀን ቻሌንጅ! በቀላሉ ተሰናበቱት! Ethealth | ጤናማ ሕይወት-Healthy Life | Tenova | ጤኖቫ

▶︎
ከርል በተልባ ጄል/Define curls with flax seed 💡

▶︎
10ሩ ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ የምግቦች ጎራዎች| Ten Best Food Categories | Tena | ጤና | ምግብ | Ethiopia |

▶︎
People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!

▶︎
በቀን 15 ደቂቃ እስፓርት እንስራ

▶︎
ህንፃዎችን አመድ ያደረገው የቬንዝዌላ ርዕደ መሬት! "በሆርሙዝ ሳታስፈቅዱኝ እንዳታልፉ" የኢራን ጦር! የእስራኤሉ ወታደር ተገደለ ወይስ ሞተ? #venezuela

▶︎
🌸 አዳዲስ እቃዎች| ሳሎኔን አሳመርኩ spring Living room update & decor. Joydeco Roman shade

▶︎
