በ8 ወር ውስጥ ብቻ ከ83 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ እንዴት ዝቅ ለማለት እንደቻልኩ

"ጤና ይስጥልኝ! እንኳን ወደ 'ጤናማ ህይወት በቤትዎ' በሰላም መጣችሁ። በዚህ የመጀመሪያ ቪዲዮዬ ነዉ በ8 ወር ውስጥ ብቻ ከ83 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ እንዴት ዝቅ ለማለት እንደቻልኩ ሙሉ ጉዞዬን አካፍላችኋለሁ። ወደ ጂም መሄድ ሳያስፈልገኝ፣ በቤቴ ውስጥ በምሰራቸው ቀላል ስፖርቶች እና በምከተለው የአመጋገብ ስርአት ያመጣሁት ለውጥ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ✅ የ26 ኪሎ ለውጥ ያመጣሁበት ሚስጥር ✅ ክብደት ለመቀነስ ወሳኝ የሆኑ የኢትዮጵያ ምግቦች ✅ በቤት ውስጥ የሚሰሩ ቀላል እንቅስቃሴዎች ✅ የውሃ፣ የእንቅልፍ እና የጭንቀት ቁጥጥር ለውበትና ለጤና ይህ ቪዲዮ ለውጥ ለምትፈልጉ ሴቶች ሁሉ ትልቅ መነሳሳት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። እኔ ከቻልኩ እናንተም ትችላላችሁ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለተጨማሪ የጤና፣ የውበት እና የጸጉር አጠባበቅ መረጃዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
▶︎

መጀመሪያ እንዴት ጉደኛ ክላሲ እደሚያረገን እዩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle

ዘሕዝን- ካባና ተማሃሩ ይብሉ ኣለዉ- ክልቲኦም ሓሚሞም
▶︎

ዘሕዝን- ካባና ተማሃሩ ይብሉ ኣለዉ- ክልቲኦም ሓሚሞም

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት
▶︎

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት

ለልጆቻችን የቁመት እድገት እጅግ ወሳኝ የሆኑ 6 ንጥረነገሮች | 6 nutrients that are important for our childs height growth

እስከ መጨረሻው ተመልከቱት! ይህ ታሪክ ማንንም ያስተምራል  #comedianeshetu #yalfal  #donkeyyoutube #habesha

Why Ethiopian lady loves Somalia.
▶︎

Why Ethiopian lady loves Somalia.

10 Things You Should Never Tell ChatGPT: AI Chatbots Can’t Keep Your Secrets Like You Think

How I Finally Lost Belly Fat Without the Gym (100% No Yo-Yo) - At Home Workout Routines & Meal Plan

ምሕዳስ ይኸልእዎም ኣለዉ josias denden
▶︎

ምሕዳስ ይኸልእዎም ኣለዉ josias denden

Dollar Tree Trucks Arrive with Better Products: Here's What To Buy!

Only oats and apples! My mother lost 5 kg in a week! No sugar!

Portugal  – Usbekistan Highlights | Gruppe K, FIFA WM 2026 | sportstudio

Cucumber Salad for Dinner for a Flat Belly 🥗 Light & Healthy Recipe!

Nicole lives ina DIY wooden tiny house surrounded by nature | ARD Room Tour

I Tried NO Sugar & Carbs for 30 Days (My Results Were INSANE)

Take 1 avocado and an egg! Better than bread! I lost weight very quickly.

God Says:"TAKE THIS MESSAGE SERIOUSLY, BECAUSE ONLY YOU ARE SEEING IT"/God Message Now/God Message

🛑ወንድ ለ ወንድ ቀለበት 😳 ፣ ከባድ ተቃውሞ ያስነሳው Love island | Seifu on EBS  | Eritrean movie 2026

Can You Guess Our Top 5? | Smosh Mouth 149