ክብደት ለመቀነስ ካሰባቸው ይሄንን ስሙ

"ጤና ይስጥልኝ! እንኳን ወደ 'ጤናማ ህይወት በቤትዎ' በሰላም መጣችሁ። በዚህ የመጀመሪያ ቪዲዮዬ፣ ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት በ8 ወር ውስጥ ብቻ ከ83 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ እንዴት ዝቅ ለማለት እንደቻልኩ ሙሉ ጉዞዬን አካፍላችኋለሁ። ወደ ጂም መሄድ ሳያስፈልገኝ፣ በቤቴ ውስጥ በምሰራቸው ቀላል ስፖርቶች እና በምከተለው የአመጋገብ ስርአት ያመጣሁት ለውጥ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ✅ የ26 ኪሎ ለውጥ ያመጣሁበት ሚስጥር ✅ ክብደት ለመቀነስ ወሳኝ የሆኑ የኢትዮጵያ ምግቦች ✅ በቤት ውስጥ የሚሰሩ ቀላል እንቅስቃሴዎች ✅ የውሃ፣ የእንቅልፍ እና የጭንቀት ቁጥጥር ለውበትና ለጤና ይህ ቪዲዮ ለውጥ ለምትፈልጉ ሴቶች ሁሉ ትልቅ መነሳሳት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። እኔ ከቻልኩ እናንተም ትችላላችሁ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለተጨማሪ የጤና አጠባበቅ መረጃዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ቦርጭን ለማጥፋት የ 30 ቀን ቻሌንጅ! በቀላሉ ተሰናበቱት! Ethealth | ጤናማ ሕይወት-Healthy Life | Tenova | ጤኖቫ
▶︎

ቦርጭን ለማጥፋት የ 30 ቀን ቻሌንጅ! በቀላሉ ተሰናበቱት! Ethealth | ጤናማ ሕይወት-Healthy Life | Tenova | ጤኖቫ

መጀመሪያ እንዴት ጉደኛ ክላሲ እደሚያረገን እዩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle
▶︎

መጀመሪያ እንዴት ጉደኛ ክላሲ እደሚያረገን እዩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle

ሆድ ድርቀት ለምን ይከሰታል? ዋና ዋና ምክንያቶች እና መፍትሔዎቹ.....
▶︎

ሆድ ድርቀት ለምን ይከሰታል? ዋና ዋና ምክንያቶች እና መፍትሔዎቹ.....

የአንድ ሳምንት የእስፓርት ፕሮግራሜ ምን ምን ነበር?
▶︎

የአንድ ሳምንት የእስፓርት ፕሮግራሜ ምን ምን ነበር?

ሕይወትን የሚቀይሩ የጠዋት ልምዶች
▶︎

ሕይወትን የሚቀይሩ የጠዋት ልምዶች

በ YouTube መጥቻለው !
▶︎

በ YouTube መጥቻለው !

Diet vlog | Cucumber and Egg Diet for weight loss
▶︎

Diet vlog | Cucumber and Egg Diet for weight loss

ዉፍረት ለመቀን ማድረግ ያለብን 5 ነገሮች / how to lose  weight and best 5 Tips #youtubeshorts #cooking #healt#love
▶︎

ዉፍረት ለመቀን ማድረግ ያለብን 5 ነገሮች / how to lose weight and best 5 Tips #youtubeshorts #cooking #healt#love

ከእሁድ እስከ እሁድ ምን ነበር የምበላው?
▶︎

ከእሁድ እስከ እሁድ ምን ነበር የምበላው?

God Says:"TAKE THIS MESSAGE SERIOUSLY, BECAUSE ONLY YOU ARE SEEING IT"/God Message Now/God Message
▶︎

God Says:"TAKE THIS MESSAGE SERIOUSLY, BECAUSE ONLY YOU ARE SEEING IT"/God Message Now/God Message

ከርል በተልባ ጄል/Define curls with flax seed 💡
▶︎

ከርል በተልባ ጄል/Define curls with flax seed 💡

ዝንጅብል እና ቺያሲድን ክብደት ለመቀነስ እንዴት እንጠቀመው?
▶︎

ዝንጅብል እና ቺያሲድን ክብደት ለመቀነስ እንዴት እንጠቀመው?

ቀጣይነት ይኑራችው
▶︎

ቀጣይነት ይኑራችው

በኢትዮጵያ ምግብ ውፍረት ለመቀነስ የሚረዱ 5 ሳይንሳዊ መንገዶች | Weight Loss with Ethiopian Diet
▶︎

በኢትዮጵያ ምግብ ውፍረት ለመቀነስ የሚረዱ 5 ሳይንሳዊ መንገዶች | Weight Loss with Ethiopian Diet

ምንም አልቻለኝም 🎁
▶︎

ምንም አልቻለኝም 🎁

ዘሕዝን- ካባና ተማሃሩ ይብሉ ኣለዉ- ክልቲኦም ሓሚሞም
▶︎

ዘሕዝን- ካባና ተማሃሩ ይብሉ ኣለዉ- ክልቲኦም ሓሚሞም

ለተስተካከለ አቋም የምግብ ፕሮግራም አውጡ
▶︎

ለተስተካከለ አቋም የምግብ ፕሮግራም አውጡ

ቆዳ ይወጥራል ማዲያት ያጠፋል ለተሰበሸበ ፊት / Potato & Cornflour Mask For Wrinkles
▶︎

ቆዳ ይወጥራል ማዲያት ያጠፋል ለተሰበሸበ ፊት / Potato & Cornflour Mask For Wrinkles

ንዝተጠናነገ ሓሳባት ትኸውን ኤክሰርሳይስ
▶︎

ንዝተጠናነገ ሓሳባት ትኸውን ኤክሰርሳይስ

" ስለ ክሽን ያሉ ምግቦች ኑ እናውራ"
▶︎

" ስለ ክሽን ያሉ ምግቦች ኑ እናውራ"