#ትረካ| አባቴና ሰራተኛችን የነበራቸው #ድብቅ #ፍቅር መጨረሻው ምን ነበር?| ምርጫ አልባ ምርጫ ~ ደራሲ : ሜሪ ፈለቀ #RADIOADDIS
ትረካ| አባቴና ሰራተኛችን የነበራቸው #ድብቅ #ፍቅር መጨረሻው ምን ነበር? | ምርጫ አልባ ምርጫ ~ ደራሲ : ሜሪ ፈለቀ @Radioaddis ⭕️ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! / Thank you for listening! 🙏 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ "ብሩህ ነገ የሚባል ቀን የለም። ማንም ቢሆን ነገን ኖሮ የሚያውቅ የለም። ምክንያቱም ነገን ለመኖር ስንጀምር ዛሬ ተብሏል። ብዙዎቻችን ግን ሁሌም ብሩህ ነገን ለመኖር ስንናፍቅ ብዙ ዛሬያችን ያልፈናል። እናም ብሩህ የሚባል ቀን ሳይኖረን አናልፋለን። ብሩህ ቀን በእጃችን ያለው ዛሬ ነው።" "እኔና አንተ አንድ ቦታ ላይ በተለያየ አቅጣጫ ፊታችንን አዙረን ብንቆም የኔ ቀኝ ያንተ ግራ ነው። ያንተ ግራ የኔ ቀኝ ነው። 'ቀኝ ይሄ ነው ወይም ግራ ይሄ ነው' ብዬ ብከራከርህ ቂል ነኝ። እንዳንተ አቋቋም ያንተ እውነት ይሆናል። አንደ እኔ አቋቋም ደግሞ የኔ እውነት ይሆናል። ባንተ እውነት ለማመን ያንተን ጫማ መዋስ አለብኝ። የቆምኩበት ሆኜ ለስህተትህ ሒሳብ እየሰራሁ ስዳኝህ እቀሽማለሁ።" ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ⭕️ ዛሬ የሰማነው መጽሐፍ / Today's Book 📚 የ መጸሐፍ ርዕሰ :- ጠበኛ እውነቶች 🎧 የትረካው ርዕሰ : ምርጫ አልባ ምርጫ ✍️ ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 00:00:00 መግቢያ 00:00:30 ረቂቅ 01:08:20 በረከት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Ethiopian Audiobook, Amharic Book Narration, Amharic tereka. Your gateway to Amharic audiobooks. Listen to captivating stories, classic novels, and modern literature, all in the beautiful sound of your language. Perfect for commuting, relaxing, or rediscovering the joy of stories. Subscribe and listen anytime, anywhere. 👍 Like, 💬 Comment, and Subscribe for more profound Amharic audiobook stories. የቻናላችን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ / Join Our Community: 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭕️Subscribe: / @radioaddis ⭕️ Telegram Channel: https://t.me/Radioaddis ⭕️Instagram : https://www.instagram.com/radio_addis... ⭕️የሚቀጥለውን መጽሐፍ ይምረጡ! / Choose the Next Book! #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #amharicaudiobooks#audiobook #RadioAddis #ethiopia #lovestory #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት

አንዲት መሳም...አንዲት መታቀፍ |ረዥሙ ከ ሴት ጋር ቆይታዬ 2 ወር ነው! |ቀላውጦ ማስመለስ ~ ክፍል #አንድ(1)ደራሲ : ሜሪ ፈለቀ #RADIOADDIS

#የፍቅር #ትረካ | አሪፍ Game ውስጥ ገብተሀል...| 🔥ኤሚሊያ የኔ "ጋላክሲ!" ~ ደራሲ - አንድነት አየለ ~ ክፍል አንድ #1#RADIOADDIS

Sheger FM Terek - የተሰበሩ ክንፎች ሙሉ ትረካ - በተፈሪ አለሙ ( ተረክ ) | የአዘቦት ተረክ | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ | ትረካ |

New Ethiopian True life story የሳምራዊት ጭኖች | ሙለ ክፍል

የአልቤርጎው ስህተት | Yealbergow Sihtet

ፍቅር እና በቀል || ሙሉ ክፍል || ልብ አንጠልጣ የፍቅር ታሪክ #amin_media #🅛🅞🅥🅔_🅢🅣🅞🅡🅨 #የፍቅር_ታሪክ

New Ethiopian | ለምን ታሰቃየኛለህ? | ክፍል 1

ሞቴን ቀማኝ መሳጭ ታሪክ ከሜሪ ፈለቀ በሶሲ ጤናውIየመፅሐፍት ዓለምIትረካIትረካ ቲዩብImoteyen kemagn -tereka/yemstehafet alem

ማታማታ | ሙሉ ክፍል ትረካ | Mata Mata | @hamersentube @MakaTubeትረካ @hamersenextra@Tireka_1

ከ 2 ዓመት የጋብቻ ዓመታችን በኋላ ሁሉ ነገር ሰለቸኝ! | ሚስቴ ምን አይነት ወንድ እንደምትፈልግ አውቃለሁ! | ከ አዘርግ 2009 #RADIOADDIS

⭕️በ 31 ዓመቴ ወንድ ነክቷት የማያውቅ ሴት መሆን የሚያኮራ ይሁን የሚያሳፍር አላውቅም! | አዲስ ነገር ያስፈራኛል! | ከ ሜሪ ፈለቀ #RADIOADDIS

ድንግል አይደለሁም ግን (ቄሱን) ካህኑን ማግባት አለብኝ!...😭| ለሰርጉ እለት የሚሆን ድንግልና | ወለተ ፍቅር ~ ደራሲ : እመቤት ተሾመ #RADIOADDIS

⭕️ሁለቱንም ማጣት አልፈልግም! |🔥ሳሚንም! አቤልንም! |የ Hawassa University የፍቅር ህይወት | ሁለት ልብ ~ ሙሉ ትረካ #RADIOADDIS

ሰዓት ዕላፊ መፅሃፍ 2 || ከሴተኛ አዳሪዎቹ ጀርባ ያለ አሳዛኝ ታሪክ | ክፍል 1 Seat Elafi Part 1 Audiobook #audio#audiobook

New Ethiopian Full | ስደተኛው አፍቃሪ | ሙሉ ክፍል

የተሸሸገ ፍቅር | እንዲ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ | አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story |Yesewalem

ምስ ናይ ስጋ ሓብተይ ሓዲሽ ህይወት ክጅምር ዶ? በጃኹም ምኽርኹም ለግሱለይ! #ሓቀኛዛንታ #mahustar #alphaproduction #zanta

#ትረካ |🔥 ኦ...ሄርሜላ! 🔥| መስሪያ ቤት ፈተና የሆነች ልጅ ቀጠሩ! | ማታ ማታ ~ ሕይወት እምሻው #RADIOADDIS

በራስ ሚዛን | ሙሉ ክፍል

