⭕️ትረካ | የ 3 ልጆች እናት ከሆነች... | የ10 አመት ትዳር ካላት ሴት ፍቅር ያዘኝ! |ማን ያምነኛል? | ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ #RADIOADDIS
#ትረካ | የ 3 ልጆች እናት ከሆነች... | የ10 አመት ትዳር ካላት ሴት ፍቅር ያዘኝ! |ማን ያምነኛል? | ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ @Radioaddis ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ⭕️ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! / Thank you for listening! 🙏 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ⭕️ ዛሬ የሰማነው መጽሐፍ / Today's Book 📚 የ መጸሐፍ ርዕሰ :- እባክሽ አትሂጂ ✍️ ደራሲ :- ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 00:00:00 መግቢያ 00:00:52 Chapter One 00:30:00 Chapter Two 01:00:00 Chapter Three 01:30:00 Chapter Four 02:00:00 Chapter Five 02:30:00 Chapter Six ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ "ልዕልት ትባላለች።እንዲህ አይነት ውብ መልክና ውብ ስም ካላት ሴት ጋር ስተዋወቅ ምን አልባት ይሄ የመጀመሪያ የህይወት ገጠመኜ መሰለኝ፡፡የተዋወቅነው ከአመት በፊት ነው:: ባሏ እኔ በምሰራበት ሆስፒታል የፁኑ ህመምተኛ ታካሚ ነው፡፡ በየጊዜው ስለሚመላለስና ቀጥታም የምከታተለው እኔ ስለሆንኩ ከእሷ ጋርም በተደጋጋሚ ጊዜ (ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን)የመገናኘት እድል አለን።ባለፈው አንድ ወር ደግሞ ባሏ ሙሉ በሙሉ አልጋ ይዞ ስለተኛ ቀኑን ሙሉ፤ ተረኛ ስሆን ደግሞ ለሊትም ጭምር የመተያየት እና የመገናኘት ወርቃማ አጋጣሚ አለን። ልዕልት እሷ ባትነግረኝም እድሜዋ ስገምት ከ35-40 ይሆናታል።በዛ ላይ ባለትዳር ብቻ ሳትሆን የሦስት ልጆችም እናት ነች።ትልቁ ልጇ አስር አመት፤ ቀጥሎ ያለው ስድስት አመት ሲሆነው ሶስተኛዋና ዘወትር ደረቷ ላይ ያለው ጡቷን ጎርሳ ስትመጠምጥ የማያት የመጨረሻዋ ልጅ ለሁለት አመት ጥቂት ወራት የቀራት ነች።..." ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Ethiopian Audiobook, Amharic Book Narration, Amharic tereka. Your gateway to Amharic audiobooks. Listen to captivating stories, classic novels, and modern literature, all in the beautiful sound of your language. Perfect for commuting, relaxing, or rediscovering the joy of stories. Subscribe and listen anytime, anywhere. 👍 Like, 💬 Comment, and Subscribe for more profound Amharic audiobook stories. የቻናላችን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ / Join Our Community: ⭕️Subscribe: / @radioaddis ⭕️የሚቀጥለውን መጽሐፍ ይምረጡ! / Choose the Next Book! #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #amharicaudiobooks#audiobook #RadioAddis #ethiopia #lovestory #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት

🎯ለትዳር የምመኛት አታሻፍደኝም የምታሻፍደኝ ደግሞ ለትዳር አትሆንም… |የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ ~ ከ ሜሪ ፈለቀ ~ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

New Ethiopian full | የመቅዲ ሼባዎች | ሙሉ ክፍል

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

#ትረካ| አባቴና ሰራተኛችን የነበራቸው #ድብቅ #ፍቅር መጨረሻው ምን ነበር?| ምርጫ አልባ ምርጫ ~ ደራሲ : ሜሪ ፈለቀ #RADIOADDIS

በ90 ዎቹ ምርጥ ዘፈኖች ዘና በሉ #ethiopia music#90s #90ዎቹ#musica

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥብቅ መልዕክት || አዲሳባ ሲጠበቅ መቀሌ የተገኘው ፋኖ || የሃብታምሙ ውርጅብኝ በሸማቂው ላይ Live

Aster Aweke--Gela gela-full album-nonestop

ፌርማታ ስደት #ሓቀኛ_ዛንታ #ሓጺርዛንታ #ዛንታስደት

የዳቪንቺ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Leonardo da Vinci

ያልወጣለት ፍቅር --- አዲስ መሳጭ የፍቅር ትረካ ሙሉ ክፍል

የሚጠፋው ጦርና ጄኔራሉ “ተበትኖ”፣ ገዱና ኮ/ል ደመቀ “አሳልፎ መስጠት”፣ የትግራይ ባለስልጣናት “ዘመቻ”፣ የትግራይ ተወላጆች በአዲስአበባ| EF

🔥ትረካ | አታምጣው ስለው... አምጥቶ ቆለለው! | ለሚስቱ ማናት ብሎ ነው የነገራት? |በብጣሽ ወረቀት የ 3 ዓመት ፍቅራችንን...| ከ ሜሪ ፈለቀ

ብዙዎችን ያስቆጣው የአስቴር አወቀ አልበም...

ዕብድና ሴቶች !! በውቀቱ ስዮም Bewuketu syum ልብን ፈታ የሚያደርግ ወግ Bewuketu Syum (New)

ሰምሃል መለስ: “ወርቂ፣ ህወሓት፣ ጌታቸው ኣሰፋ…”

📮 ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መልከጸዲቅ የግንቦት 4 ስንክሳር@arone-vlog #ethiopianorthodoxtewahdochurch#saintjohn#eotc

የሞ ተ ትዳር | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem

⭕️በ 31 ዓመቴ ወንድ ነክቷት የማያውቅ ሴት መሆን የሚያኮራ ይሁን የሚያሳፍር አላውቅም! | አዲስ ነገር ያስፈራኛል! | ከ ሜሪ ፈለቀ #RADIOADDIS

#የበጋሻዉ_ደሳለኝ_አዲስ_መረጃ #ቴዲ_አፍሮን_አገኘሁት! ❤የአዲስ አበባ ልጆች ስሙ ❤መጋቤ ምስጢር ፍቃዱ አረጋ@NEGASHMEDIA

