Ethiopian Tibs Wot ልዩ ጥብስ ወጥ
ጥብስ ወጡን ለማዘጋጀት የፍየል፣ የበግ እንዲሁም የበሬ ስጋ መጠቀም ትችላላችሁ ፤ አዎ ከቀይ ወጥ ጥብስ ወጥ ብዙ የሚለየው ነገር አለ እሱን ቪዲዮውነ እተመልክታችሁ እናንተ ወስኑ የጥብስ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን ጥብሱን ለመቀመም እና ለመጥበስ 250ግራም የፍየል ስጋ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርተ ዴቄት ወይም እርጥብ ነጭ ሽንኩርት ግማሽ የቡና ማንኪያ ከሙን 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪም ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ስጋውን ለመጥበስ ቁሌቱን ለማዘጋጀት 250 ግራም ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 2 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም የፈላ ውሃ ቁሌቱን ለማላላት 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ የምትፈልጉትን ያህል ጨው 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት ግማሽ የቡና ማንኪያ ባህላዊ የመከለሻ ቅመም 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ የፈላ ውሃ ለመከለስ ማባያ እንጀራ

▶︎
Spit-Roasted Beef Leg with Honey-Tomato Glaze

▶︎
ሰበር ዜና - የተፈራው ሆነ እስራኤል ወደ ኢራን ተኮሰች ሚሳኤሎች ዘነቡ

▶︎
Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

▶︎
ለማንም ሳላቀምስ እራሴው ጨረስኩት

▶︎
የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew

▶︎
Grilling the JUICIEST Steaks in The Mountains! Wilderness BBQ

▶︎
ሩዝ እንደዚ ከሆነ በቀንበቀን እመገባለው

▶︎
Ethiopian Amazing Tibs መረቅ ያለው ጥብስ

▶︎
Slow-Cooked Whole Lamb with Garden Vegetables – Village Feast 🔥🌾

▶︎
Authentic Chimichurri Sauce You Can Make at Home! Easy Village Recipe

▶︎
የአቮካዶ ኞኪ ያቃሉ?

▶︎
እራሴው ሰርቼው እራሴው ተደመምኩ

▶︎
Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት

▶︎
እጅግ ጣፋጭ የሆነ እርጥብ አሰራር | EP -12- How we do business in Addis Ababa, Ethiopia - 2025

▶︎
የስጋ አልጫ ወጥ | Ye Siga Alicha Wot | Delicious Ethiopian Food - EP 20

▶︎
ራፕ የሙዚቃ ስልቱ እንዳይምስላችሁ

▶︎
រូបមន្តធ្វើសាច់សាស៊ីវ អោយមានរស់ជាតិពិសេស | Cooking is Life

▶︎
ያበደ የፍርፍር አሰራር🤤/frfr aserar/Ethiopian food #cooking

▶︎
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል

▶︎
