Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ
እንቁላል ቁጭ ቁጩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን ዛሬ የምናዘጋጀው ወጥ ለ5 ሰዎች የሚበቃ ነው የግብዓት አይነት 1 ኪሎ ላም ተደርጎ የተፈጨ ቀይ ሽንኩርት 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የምታዘጋጁትን ቁሌት በብስል ቂቤ ማብሰል የማትፈልጉ ከሆነ የዘይቱን መጠን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል 2 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ብስል ቂቤ 3 ሾርባ ማንኪያ በርበሬ ሁላችንም ቤት የሚገኘው የበርበሬ አይነት እና ይዘት ሊለያይ ስለሚችል ሽንኩርቱ ላይ ትንሽ ትንሽ በርበሬ እየጨመራችሁ አማስሉ 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 5 እንቁላል 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ የፈላ ውሃ ወጡን ለመከለስ እና ቁሌቱን ላላ ለማድረግ የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን 1 የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ የምትፈልጉትን ያህል ጨው 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ/ምጥን የሽሮ ዱቄት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመከለሻ ቅመም ቀይ ቁሌት ላይ ቲማቲም የማናስገባበት ምክንያቶች ወጥ ላይ ቲማቲም ሲገባ ወጡ ሲያድር አረፋ ያወጣል ቲማቲም የገባበት ወጥ ትክክለኛ የሆነውን የሃበሻ የቁሌት ጠዓሙን ያሳጣዋል ቲማቲም የገባበት ቁሌት ለቀናት ሳይበላሽ መቆየት አይችልም ወጡ ላይ ቲማቲም ሲገባ የበርበሬው የማቃጠል ጠዓም ይጠፋና ስኳር ስኳር የማለት በኃሪን ያመጣል

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Ethiopian style egg stew/Ethiopian food/ ምርጥ የእንቁላል ወጥ አሰራር

ቪዲዮ ይቅርብኝ | የእመቤት ወንድም #Ethiopia #habesha #emebetkassa #NewBorn #family #travel - Ebs

ፈጣሪ ለምን እራቀን//አባ ገብረኪዳን ግርማ//aba gebrekidan girma

How to cook Minchet Wot (Ethiopian spicy minced meat stew) | ምንቸት ወጥ

ሩዝ እንደዚ ከሆነ በቀንበቀን እመገባለው

//ዝምታ ያሸልማል// አራዳ ቅዳሜዎች እንዴት ዝም ይበሉ😁😂//እሁድን በኢቢኤስ//

ዳጣ ክፍል 122

Ethiopian Food kitfo # የክትፎ አሰራር #Yekitfo Aserar || ክትፎ አሰራር Kitfo Aserar)

የእንቁላል ወጥ አሰራር (HOW TO COOK EGG STEW)//ETHIOPIAN FOOD

Ethiopian Potato Stew ድንች በስጋ

🔴ለማመን ይከብዳል😭😭ጋዜጠኛ ሶፎንያስ በቪድዮ ልብ የሚነካ መልዕክት💔አሁን ያለበት አሳዛኝ ሁኔታ ብዙዎችን አስለቀሰ😭 // sofoniyas wasihun

Etiopian food || ክትፎን የሚያስንቅ👌 ምርጥ የትቢት አሰራር ‼️How to make tibit😋

Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ

ዶሮ በሩዝ አስራር ለምሳ ለራት የሚሆን Ethiopian food @zedkitchen

በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ፉል አሰራር በቀላል ዘዴ || Ethiopian Food || How to cook Ful

Ethiopian Amazing Tibs መረቅ ያለው ጥብስ

የ ያቡ የድሮ ፍቅረኛ መጣች.ሴቶቹ ተጋደሉ😱

እርጥብ ምግብ አሰራር / እርጥብ አሰራር (erteb aserar yetsom) ertib aserar እርጥብ አሰራር የፆም

