በእግዚአብሔር ምሪት ውስጥ መኖር ክፍል 1 በወንድም መለሰ ወጉ

አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ። መዝሙረ ዳዊት 32፥8 ጌታም የጭንቀትን እንጀራና የመከራን ውኃ ቢሰጥህም አስተማሪህ እንግዲህ ከአንተ አይሰወርም፤ ዓይኖችህ ግን አስተማሪህን ያያሉ፥ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ፦ መንገዱ ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን ቃል ይሰማሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 30፥20-21 ወንድም መለሰ ብዙዎቻችን እንደምንጠራው ጋሽ መለሰ ከቀደሙት የሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መስራቾች አንዱ ነው። ጋሽ መለሰን ለማስተዋወቅ ለእኔ በጣም ችግር ነው።ይህም ማለት በየትኛው ወገኑ መግለጽ እንድምችል አላውቅም።ታላቅ ወንድም መካሪ ሜንተር ረዳት ደጋፊ ሆኖ አሁን ደግሞ ለየት ባለ ጎዳና በአባትነት ከእግሩ ስር ቁጭ ብየ ስሰማው እደነቃለሁ። ጌታ የሰጠህን ስራ እስከምትጨርስ በጸጋው ሙላት ኑር።ጋሽ መለስ በነገር ሁሉ እየረዳ እስከአሁን ያቆመህ ጌታ የያዘህ ጌታ እራሱ ብቻ ነውና አሁንም ለታመንኩበት አምላክ ለክርስቶስ ኢየሱስ አደራ እሰጥሃለሁ።እርሱ ብቻውን የረዳል ይታደጋል።አሜን።

የማይታለፍ ቢመስለን፥ ያሳልፈናል (መዝ 23)-እ/ርን እረኛችን እናድርገው-ክፍል 1
▶︎

አምላክ እረኛዬ ነው በዶ/ር መለሰ ወጉ Dr. Melese Wogu

የ ህይወታችን አላማ ማወቅ#habesha #motivation #inspiration #kingdomsound

የአራት ሚሊዮን ብር መኪና ላይ ቁጭ ብሎ ጫት የሚቅመው ሰነፍ ትውልድ! (ልጆቻችሁን አትግደሏቸው)! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

ዕድሜ ስንት ነው❓ ሰንት የምትኖር ይመስልሃል🤔🤔🤔 //ቲፕ ከፓ/ር ቸሬ ጋር//

ሰበር ዜና  ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026

ያገባሁት በ57 አመቴ ነው | አርቲስቱ ታዴ የነገረን አስገራሚ ህይወቱ

Pastor Tesfaye Gabiso full album
▶︎

Pastor Tesfaye Gabiso full album

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

#በስካር ዘፈንኩኝ#//🛑ፓስተር ተከስተ ጌትነት//#😱#
▶︎

#በስካር ዘፈንኩኝ#//🛑ፓስተር ተከስተ ጌትነት//#😱#

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

በአስቸጋሪ መንገድ ላይ ላላችሁ፥ በማጉረምረም ፈንታ ምስግና ይብዛላችሁ ክፍል 4 ቁጥር 295

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

🔴ከሰውነቱ ቆለ_ጡ የሚበልጥ | በቡድን መግደል ደንብ መሆኑ... | Bewketu Seyoum #bewketu #tereka #tedyafro #amharic #tedy

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)
▶︎

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር  |  አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም @EthiopianAGChurch

AMHARIC SEBKET መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን?MENFES QEDUSEEN TEQEBELACHEEHUNE? PASTOR TARIKU ESHETUTU

የማይታለፍ ቢመስለን፥...(መዝ 23)-እ/ርን እረኛችን እናድርገው-ክፍል 3