ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም @EthiopianAGChurch

#አገልጋይ_ወንድም_ኤፍሬም #ለእግዚአብሔር_ተለይቶ_መኖር ዘፍጥረት 12፥1 “እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።” ዘፍጥረት 12፥4-5 "አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ። አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን፥ ያገኙትን ከብት ሁሉና በካራን ያገኙአቸውን ሰዎች ይዞ ወደ ከነዓን ምድር ለመሄድ ወጣ፤ ወደ ከነዓንም ምድር ገቡ። " 1ኛ ነገሥት 12፥25-33 " ኢዮርብዓምም በተራራማው በኤፍሬም አገር ሴኬምን ሠርቶ በዚያ ተቀመጠ፤ ደግሞም ከዚያ ወጥቶ ጵኒኤልን ሠራ። ኢዮርብዓምም በልቡ፦ አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል። ይህ ሕዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትን ያቀርብ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ቢወጣ፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ወደ ጌታቸው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ይመለሳል፥ እኔንም ይገድሉኛል አለ። ንጉሡም ተማከረ፥ ሁለትም የወርቅ ጥጆች አድርጎ፦ እስራኤል ሆይ፥ ወደ ኢየሩሳሌም ትወጡ ዘንድ ይበዛባችኋል ከግብጽ ምድር ያወጡህን አማልክቶችህን እይ አላቸው። አንዱን በቤቴል፥ ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። ለአንዱ ጥጃ ይሰግድ ዘንድ ሕዝቡ እስከ ዳን ድረስ ይሄድ ነበርና ይህ ኃጢአት ሆነ። በኮረብቶቹም ላይ መስገጃዎች ሠራ፥ ከሌዊ ልጆች ካይደሉ ከሕዝብ ሁሉ ካህናትን አደረገ።በስምንተኛው ወር በአሥራ አምስተኛውም ቀን በይሁዳ እንደሚደረግ በዓል ያለ በዓል አደረገ፥ በመሠዊያውም ላይ ሠዋ፤ ለሠራቸውም ጥጆች ይሠዋ ዘንድ እንዲሁ በቤቴል አደረገ፤ ለኮረብታ መስገጃዎችም የመረጣቸውን ካህናት በቤቴል አኖራቸው። በስምንተኛውም ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን በልቡ ባሰበው ቀን በቤቴል በሠራው መሠዊያ ላይ ሠዋ፤ ለእስራኤልም ልጆች በዓል አደረገላቸው፤ በመሠዊያውም ሠዋ፥ ዕጣንም ዐጠነ። " ዘጸአት 8፥25-28 "ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን ጠርቶ፦ ሂዱ፥ በአገሩ ውስጥ ለአምላካችሁ ሠዉ አላቸው። ሙሴም፦ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን የግብፃውያንን ርኵሰት እንሰዋለንና እንዲህ ይደረግ ዘንድ አይገባም፤ እነሆ እኛ የግብፃውያንን ርኵሰት በፊታቸው ብንሠዋ አይወግሩንምን? እኛስ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን እንሠዋ ዘንድ እንደሚያዝዘን የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳ እንሄዳለን አለ። ፈርዖንም፦ ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ በምድረ በዳ ትሠዉ ዘንድ እለቅቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ አለ።ችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ አለ። " አረም የሆነውን ነገር ከመካከላችሁም አውጡ ኢያሱ 7፥1-12 "የእስራኤል ልጆች ግን እርም በሆነው ነገር በደሉ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እርሱም የከርሚ ልጅ፥ የዘንበሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ እርም ከሆነው ነገር ወሰደ፤ የእግዚአብሔርም ቁጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። … ¹¹ እስራኤል በድሎአል፤ ያዘዝኋቸውንም ቃል ኪዳኔን አፍርሰዋል፤ እርም የሆነውንም ነገር ወሰዱ፥ ሰረቁም፥ ዋሹም፥ በዕቃቸውም ውስጥ ሸሸጉት።ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለ ሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። " ማቴዎስ 10፥34-35 " በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤ " 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15 “ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”

ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo
▶︎

ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo

ለእግዚአብሔር እንደሚገባ መኖር ! || ወ/ም ዳንኤል ይልማ
▶︎

ለእግዚአብሔር እንደሚገባ መኖር ! || ወ/ም ዳንኤል ይልማ

የተሃድሶ ሰው ባህርይ | Dr. Lewi | @EthiopianAGChurch
▶︎

የተሃድሶ ሰው ባህርይ | Dr. Lewi | @EthiopianAGChurch

ፈቅ አልልም// ዘማሪት ህሊና ዳዊት// Fek Alelem// Singer Helina Dawit @HelinaDawit
▶︎

ፈቅ አልልም// ዘማሪት ህሊና ዳዊት// Fek Alelem// Singer Helina Dawit @HelinaDawit

አትከልክሉት | ነብይ ሄኖክ ተሾመ | Prophet Henok Teshome || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula
▶︎

አትከልክሉት | ነብይ ሄኖክ ተሾመ | Prophet Henok Teshome || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

ከጌታ ጋ ብቻ አውራ || Yonatan aklilu #protestantreformation #amharicbible #biblestudy #jesus
▶︎

ከጌታ ጋ ብቻ አውራ || Yonatan aklilu #protestantreformation #amharicbible #biblestudy #jesus

🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye
▶︎

🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye

(መሰማት ያለበት) የለማ መገርሳ ታሪክ በሀገረ ጣሊያን፦ የአብይ ግፎች በሮም
▶︎

(መሰማት ያለበት) የለማ መገርሳ ታሪክ በሀገረ ጣሊያን፦ የአብይ ግፎች በሮም

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
▶︎

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

🛑ማታ ላመለጣችሁ😡❗️ሙስሊም በነብዩ አያፍርም❗️እንደዛሬ ተናድጄም ተደስቸም አላውቅም
▶︎

🛑ማታ ላመለጣችሁ😡❗️ሙስሊም በነብዩ አያፍርም❗️እንደዛሬ ተናድጄም ተደስቸም አላውቅም

ነቢያት ናቸው ወይስ ሌቦች? | Dawit Fassil | Preaching By Dawit Fasil
▶︎

ነቢያት ናቸው ወይስ ሌቦች? | Dawit Fassil | Preaching By Dawit Fasil

እግዚአብሔር ሆይ// ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ// Egziabher Hoy// Singer Samuel Adelo @EthiopianAGChurch
▶︎

እግዚአብሔር ሆይ// ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ// Egziabher Hoy// Singer Samuel Adelo @EthiopianAGChurch

ሰበር ዜና  ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026
▶︎

ሰበር ዜና ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026

ለእግዚአብሔር መኖር
▶︎

ለእግዚአብሔር መኖር

የህይወት ማዕበል ሲበዛባችሁ ተስፋ የምታገኙበት ድንቅ ስብከት! ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | #jesus #kingdomsound #preaching #prophet
▶︎

የህይወት ማዕበል ሲበዛባችሁ ተስፋ የምታገኙበት ድንቅ ስብከት! ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | #jesus #kingdomsound #preaching #prophet

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast
▶︎

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

ህክምናዬ | Singer Piniel Asefa | Live Worship - @EthiopianAGChurch @PinielAsefa
▶︎

ህክምናዬ | Singer Piniel Asefa | Live Worship - @EthiopianAGChurch @PinielAsefa

" መንፈስ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ሀይልን ትቀበላላችሁ " | ፓስተር ወዬሳ | @EthiopianAGChurch  #2025
▶︎

" መንፈስ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ሀይልን ትቀበላላችሁ " | ፓስተር ወዬሳ | @EthiopianAGChurch #2025

ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፍላጎት ማጣት • Lack of Desire for the Word of God | ሴላ መሠረት
▶︎

ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፍላጎት ማጣት • Lack of Desire for the Word of God | ሴላ መሠረት

አዲስ ሰብከት🔴 ትዕቢተኛ ይዋረዳል! ! || የእብደት ኑሮ || ድንቅ ትምህርት || መምህር ብርሃኑ አድማስ  Memihir Birhanu Admas  #eotc
▶︎

አዲስ ሰብከት🔴 ትዕቢተኛ ይዋረዳል! ! || የእብደት ኑሮ || ድንቅ ትምህርት || መምህር ብርሃኑ አድማስ Memihir Birhanu Admas #eotc