የሚጨርስ ማን ነው | በአገልጋይ ታምራት ገብሬ | Amazing Teaching Tamrat gebre 2020

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. #ecbcsb #Tamrat_Gebre #Teaching #Ethiopia

"የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላበት ሰው" #ታምራት ገብሬ tamrat gebre  #2026/2018 wengel tube
▶︎

"የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላበት ሰው" #ታምራት ገብሬ tamrat gebre #2026/2018 wengel tube

የኤልያስ መንፈስ! አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Teaching Time with Tamrat Gebre @ sbc
▶︎

የኤልያስ መንፈስ! አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Teaching Time with Tamrat Gebre @ sbc

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur
▶︎

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
▶︎

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው
▶︎

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል  ከምንያህል ጋር ክፍል 2
▶︎

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል ከምንያህል ጋር ክፍል 2

በፈተና ውስጥ ድል |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026
▶︎

በፈተና ውስጥ ድል |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb
▶︎

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church
▶︎

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church

አሳሳቢ መልዕክት | ወንጌላዊ ደረጀ ከበደ | በጣም ልናደምጠው የሚገባ
▶︎

አሳሳቢ መልዕክት | ወንጌላዊ ደረጀ ከበደ | በጣም ልናደምጠው የሚገባ

እግዚአብሔርን ማገልገል|Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn| |
▶︎

እግዚአብሔርን ማገልገል|Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn| |

አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
▶︎

አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

በእግዚአብሔር_ፊት_ንፁህ_ልብና_ሚስጥረኞች_ሆናችሁ_ቅረቡ_በአገልጋይ_ጥላሁን_ፀጋዬ//prophet_tilahun_tsegaye(best_Bible_teaching)
▶︎

በእግዚአብሔር_ፊት_ንፁህ_ልብና_ሚስጥረኞች_ሆናችሁ_ቅረቡ_በአገልጋይ_ጥላሁን_ፀጋዬ//prophet_tilahun_tsegaye(best_Bible_teaching)

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ! |Apostle Tamrat Tarekegn|
▶︎

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ! |Apostle Tamrat Tarekegn|

አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
▶︎

አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

#CMN_tv_#ህያው_ምስክር_የ#ቄስ_#ትዕግስቱ_ሞገስ አጠቃላይ የህይወት ምስክርነት ከልጅነት እስከ ዛሬ!
▶︎

#CMN_tv_#ህያው_ምስክር_የ#ቄስ_#ትዕግስቱ_ሞገስ አጠቃላይ የህይወት ምስክርነት ከልጅነት እስከ ዛሬ!

🔴እግዚአብሔር ላይ ዉደቁ|Fall on God -PROPHET TILAHUN TSEGAYE#jesus #protestantreformation
▶︎

🔴እግዚአብሔር ላይ ዉደቁ|Fall on God -PROPHET TILAHUN TSEGAYE#jesus #protestantreformation

Pastor Tesfaye Gabiso full album
▶︎

Pastor Tesfaye Gabiso full album

ለምንድነው ቤተ ክርስቲያን ለጌታ እራት ትኩረት መስጠት የሚያስፈልጋት? | part2 | #dawitfasil #kingdomsound #marciltv
▶︎

ለምንድነው ቤተ ክርስቲያን ለጌታ እራት ትኩረት መስጠት የሚያስፈልጋት? | part2 | #dawitfasil #kingdomsound #marciltv

[ክፍል 1] የሚለውጥ ብርሃን || በአገልጋይ ታምራት ገብሬ [part 1] Changing Light Amharic Teaching With Tamrat gebre
▶︎

[ክፍል 1] የሚለውጥ ብርሃን || በአገልጋይ ታምራት ገብሬ [part 1] Changing Light Amharic Teaching With Tamrat gebre