የኤልያስ መንፈስ! አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Teaching Time with Tamrat Gebre @ sbc

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. #ecbcsb #Tamrat_Gebre #Teaching

"የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ!" አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Amazing teaching with Tamrat Gebre @ sbc
▶︎

"የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ!" አስደናቂ የትምህርት ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ ጋር Amazing teaching with Tamrat Gebre @ sbc

Die Bibel sprach von Russland – jetzt wird es ernst || Roger Liebi
▶︎

Die Bibel sprach von Russland – jetzt wird es ernst || Roger Liebi

[ክፍል 1] የሚለውጥ ብርሃን || በአገልጋይ ታምራት ገብሬ [part 1] Changing Light Amharic Teaching With Tamrat gebre
▶︎

[ክፍል 1] የሚለውጥ ብርሃን || በአገልጋይ ታምራት ገብሬ [part 1] Changing Light Amharic Teaching With Tamrat gebre

የሚጨርስ ማን ነው | በአገልጋይ ታምራት ገብሬ | Amazing Teaching Tamrat gebre 2020
▶︎

የሚጨርስ ማን ነው | በአገልጋይ ታምራት ገብሬ | Amazing Teaching Tamrat gebre 2020

የጳዉሎስ ምጥ By ፓስተር መኮንን ተስፋዬ
▶︎

የጳዉሎስ ምጥ By ፓስተር መኮንን ተስፋዬ

የኤልያስ መንፈስ ፓስተር ኤልሻዳይ አበራ
▶︎

የኤልያስ መንፈስ ፓስተር ኤልሻዳይ አበራ

አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
▶︎

አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

እኔ በግ ነኝ/ በነብይ ሔኖክ መንግስቱ // PROPHET HENOK MENGISTU 2026
▶︎

እኔ በግ ነኝ/ በነብይ ሔኖክ መንግስቱ // PROPHET HENOK MENGISTU 2026

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ! |Apostle Tamrat Tarekegn|
▶︎

እንደዚህ ፀልዩ የህወታችሁን ለዉጥ ታዩታላችሁ! |Apostle Tamrat Tarekegn|

የኤልያስ መንፈስ | በፓስተር ቴዲ | Pastor Teddy | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
▶︎

የኤልያስ መንፈስ | በፓስተር ቴዲ | Pastor Teddy | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

daniel amdemichael vol 4
▶︎

daniel amdemichael vol 4

የማያቋርጥ የሀይል ምንጭ | አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre  | Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb
▶︎

የማያቋርጥ የሀይል ምንጭ | አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre | Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb

በእውነት መጸለይ መጋቢ ፋሲል ኃ/ማሪያም Pastor Fasil Hailemariam
▶︎

በእውነት መጸለይ መጋቢ ፋሲል ኃ/ማሪያም Pastor Fasil Hailemariam

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb
▶︎

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb

Awtaru Kebede vol.4 full album
▶︎

Awtaru Kebede vol.4 full album

ፀሎት|prayer| Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn|
▶︎

ፀሎት|prayer| Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn|

የእግዚአብሔር ክብር | The Glory of God with Prophet_Jossy_Elijah | ነብይ ጆሲ ኤላይጃ
▶︎

የእግዚአብሔር ክብር | The Glory of God with Prophet_Jossy_Elijah | ነብይ ጆሲ ኤላይጃ

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church
▶︎

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka
▶︎

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//
▶︎

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//