“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #hiwot_emishaw #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ሕይወት እምሻው፡ ከፌስቡክ መራቄ ሰላም ሰጥቶኛል | Hiwot Emishaw

እኔ እና ሼህ መሐመድ አሊ አላሙዲን የተማርነው በእቴጌ ጣይቱ ትምህርት ቤት ነው/ ዶ/ር አረጋ ይርዳው::

ግሩም - ኤልዳ ፖድካስት - ዕውቀት የፈሰሰለት ስሪኒቫሳ ራማኑጃን - ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው

ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴ | የማያውቀው ሚስጥር የለም የሚባለው የደርጉ ደህንነት ቢሮ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ተስፋዬ ማነው ?

በውቀቱ ስዩም ትረካ Bewketu seyum, የታክሲ ላይ ጉዶች

ህይወት ተፈራ (ኅሠሣ) "ጠንቅቄ የማውቀው ነገር ቢኖር ከሕይወት የተማርኩትን ነው" ክፍል 1

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

“ከተገፊዎች ጋር መቆም የኪነ-ጥበብ ድርሻ ነው!” ቆይታ ከገጣሚ እና ተዋናይት ሜሮን ጌትነት ጋር! ክፍል -1@endalegetamultimedia #booktube

የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ | እግር ኳስና የፍቅር ግንኙነት | አራዳ ማዞሪያ

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

“ቤተክርስቲያን የመንግሥት ኅሊና እንጂ አካል መሆን የለባትም!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

🔴 "ልጃገረድነት ሰልችቶኛል" አዜብ ወርቁ እና አንዱአለም ተስፋዬ የተጣመሩበት አስቂኝ ትረካ

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast

"መሪማዎች (አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን)፣ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ለምን በዋናው በር አይወጡም? ገጽታ እንዳያበላሹ?" ቆይታ ከእስከዳር ግርማይ ጋር!

#አጫጭር #ትረካዎች ~ ፍሬ ~ ሕይወት እምሻው ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2025 #RadioaddisPlus

ቦንድ የገዛነዉ ለዚ ነዉ፣ ብልት ላይ እሚቀባ መስተፋቅር በእዉቀቱ ስዩም ethiopian funny bewketu seyoum

እራስን ስለመቀበል ተራኪ ግሩም ፣የ osho አስገራሚ ታሪክ

