"መሪማዎች (አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን)፣ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ለምን በዋናው በር አይወጡም? ገጽታ እንዳያበላሹ?" ቆይታ ከእስከዳር ግርማይ ጋር!
*በዚህ ውይይት ላይ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች :-* *መግቢያና ማንነት* *00:00* - ደራሲ እስከዳር ግርማይ ስለ ኢትዮጵያዊነት ያላት ጥልቅ ስሜት ምንድነው? *05:36* - እስከዳር ግርማይ ከሞዴልነት እስከ ደራሲነት ያሳለፈችው ጉዞ ምን ይመስላል? *የስደት ህመም እና የአረብ ሀገር ኑሮ* *06:25* - የቴዲ አፍሮ "መሪማ" ዘፈንና የእስከዳር መጽሐፍ በምን ይገናኛሉ? *07:01* - በባህሬን ኤርፖርት የገጠማትና ለማመን የሚከብደው ታሪክ ምንድነው? *09:40* - በአረብ ሀገር ባሉ ሴቶች ላይ የሚደርሰው በደል ለምን ሊቆም አልቻለም? *12:14* - ቤተሰብ ለሴት ስደተኞች ያለው አመለካከት እንደ "ገቢ ምንጭ" ብቻ ነው? *14:19* - "ክፉ ሰው ፍለጋ" ለምን ርቀን እንሄዳለን? እኛስ ለቤት ሰራተኞቻችን ያለን አያያዝ እንዴት ነው? *16:05* - የፊሊፒንስና የኢትዮጵያ ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸው ዋጋ ለምን ተለያየ? *19:22* - በአየር መንገድ ላይ የሚታዩት አሳዛኝና አስቂኝ የስደተኞች ገጠመኞች ምን ያስተምሩናል? *የሀገር ፍቅርና የማንነት ጥያቄዎች* *25:08* - እንደ ኃይሌ ገብረሥላሴና ጥላሁን ገሠሠ ያሉ ታላላቅ ሰዎች ለእስከዳር ምን ትርጉም አላቸው? *26:47* - ደራርቱ ቱሉ በባህሬን በሩጫ ውድድር ወቅት ያደረገችው ድንቅ ተግባር ምን ነበር? *35:56* - "ከአረብ ሀገር የተረፈን እብድና ባዶ ጀሪካን ነው" የሚለው አባባል ለምን ይከነክናል? *40:18* - "ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው!" የሚሉ መፈክሮች ለምን ይረብሿታል? *44:22* - "ኢትዮጵያዊ ትክክለኛ ሀገሩ የት ነው?" የሚለው ጥያቄ መቼ መልስ ያገኛል? *47:40* - በብሄርና በማንነት ዙሪያ ላሉ የፖለቲካ ህመሞች መፍትሄው ምንድነው? *ቤተሰብ፣ ስደትና ትዝታ* *54:32* - ኃይለመለኮት መዋዕል (ደራሲ)፦ በአባታቸው ኤርትራዊነት፣ የ6 ዓመታት የመታወቂያ ክልከላ ህመም ምን ይመስላል? በአስመራ ኤርፖርት "ባዕድ" የመሆን ስሜትስ? *1:02:52* - ስለ ጋሽ ኃይለመለኮት መዋዕልና ስለ አርቲስት ሰማኝ በለው ያላት ትዝታ ምንድነው? *1:08:35* - በውጭ ሀገር ያደጉ የኢትዮጵያውያን ልጆች ስለ ሀገራቸው ያላቸው ግንዛቤ ምን ያህል ነው? *1:28:17* - "የፈረንጅ ሚስት" መሆን በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለው የተዛባ አመለካከት ምንድነው? *1:45:28* - እስከዳር ግርማይ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች የምታስተላልፈው የመጨረሻው መልዕክት ምንድነው? በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #esikedar_girmay #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

በመንትዮቹ ተጠልፈናል😂 ስፖርትን ፈታ አልንበት //በቅዳሜን ከሰዓት//

TechTalk With Solomon S29 E13 - ኢትዮጵያ በዲጂታሉም ዓለም የባሕር በር የላትም!ኢንተርኔት የራሱ ውቅያኖሶችና ወደቦች አሉት።

"የድሃ ሀገር ላይ የሀብታም አርት እየሰራን ነው"! "ካልጠበቡ መጠበቡ የለም"! "ሳይወድቅ የሚቀር ሰው የለም" #amleset #podcast #jember

//በቱሪስቶች ዓይን// ሰባት ሀይቅ በአንድ ቀን አየን ምን አይነት ድንቅ ስፍራ ነው…!! አረጓዴው ሀይቅ ልዩ ነው //ቅዳሜን ከሰአት//

አብዛኛው ሰው የማያውቀው እውነት!

እራቴን 36 አመት ሙሉ ውዷ ባለቤቴ ናት የምታጎርሰኝ..ባሻዬ አባቴ ነው..ጨዋታ አዋቂው ቴስ በሳቅ ፈጀን..ተወዳጁ ደራሲ ተስፋ ኃ/ማሪያምTadias Addis

Hospital ውስጥ ማትሪክ ተፈተንኩ|ab marshall|ወቸው GOOD|

በአካል ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ፣ በአእምሮአቸው ግን አሜሪካና አውሮፓ ያሉ ልጆች ቁጥር ለምን በረከተ?| ራሔል ሞገስ | ጵንኤል ተስፋዬ |የእውቀት አልማዞች|

የሚጠፋው ጦርና ጄኔራሉ “ተበትኖ”፣ ገዱና ኮ/ል ደመቀ “አሳልፎ መስጠት”፣ የትግራይ ባለስልጣናት “ዘመቻ”፣ የትግራይ ተወላጆች በአዲስአበባ| EF

Entering The World's Most Militarized Country - Djibouti 🇩🇯

የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 04/2018 ዓ.ም

ሰምሃል መለስ: “ወርቂ፣ ህወሓት፣ ጌታቸው ኣሰፋ…”

በራያ TDF፣ ፋኖና የአገዛዙ ጦር / ደብረፅዮን "ዐብይ እንደ አባቶቹ ይሸንፋል" / የፋኖ ኃይሎች በደሴ ዙሪያ፣ ጎንደርና ሸዋ

“ተከድቼ ብዙ አልቅሼ ነበረ… እናንተ ግን ሳቄን መለሳችሁልኝ!” ደራሲት እነዬ ሺበሺ @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

"አስመራ ጣፍጦኝ ነው የኖርኩት!" ቆይታ ከሲሳይ ንጉሡ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia#zagol_book_bank

"ህልሜን ጥበቃ ላይ ነኝ"!!"እናቴ ናት የእናቶች ቀንን ማክበር የጀመረችው" "ፍቅር ውስጥ ሴጣን የለም"#amleset #podcast #ahmeddinbi

በልጁ ጥቆማ የታሰረው፤ ሚኒስትር የተሰዋው ስምና ሰው|ETHIO FORUM

