Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q230
"ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል" - በዚህ ፕሮግራም ላይ የስነ አእምሮ ሀኪምና አማካሪ ዶክተር ምህረት ደበበ የማይንድሴት ባልደረባ ከሆነችው ፌቨን ደነቀ ጋር አስተማሪ የጥያቄና መልስ ቆይታ። የእናንተን ጥያቄ ለመመለስ በየሳምንቱ እዚህ አለን። ጥያቄዎች አሉዎት? 💬 በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ አስተያየት ይስጡ 📧 በ [email protected] ይላኩልን። 📱በዋትስአፕ/ቴሌግራም በጽሑፍ፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ይላኩልን፡ +251911505050 "Ask Dr. Mehret" – An informative and Insightful Q&A session with Consultant Psychiatrist & Trainer Dr. Mehret Debebe and Feven Deneke from the Mindset Team. Do you have questions? 💬 Comment on our YouTube channel 📧 Email us at [email protected] 📱 Message us via text, voice, or video on WhatsApp/Telegram: +251911505050 ----------------------------------- የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በአሁኑ ጊዜ ማይንድሴት ሶሉሽንስ ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም። የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። Dr Yonas Bahretibeb ስጦታ የአእምሮ ማዕከል https://sitotapsy.com Professor Solomon Tefera Renascent Mental Health and Rehabilitation Center https://lnkd.in/eEmeFePw https://renascentrehabcenter.com መልካም የምክር አከልግሎት Melkam Psychotherapy 0978600038 Located in SIM by black lion hospital ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለሱስ ማገገሚያ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች ----------------------------------- ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 08:58 ትሁት ለመሆን ጭምት እና ቁጥብ መሆን አለብኝ? #drmehretdebebe #askdrmehret #mindset #personaldevelopment #humility

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q229

ምድረበዳውን ኤደን፣ በረሃውን ገነት ያደርገዋል! ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

"በውፍረቴ ምክኒያት አንድ ቀን ተኝቼ እንዳልቀር እፈራ ነበር" ቆይታ ከዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰዓት//

ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ደስታና ተድላ፣ ድሎትና ጤና፣ አላማና ትርጉም ያለው (High Quality life) መኖር እንችላለን! | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

The Transformation Changing Ethiopia's Agriculture | Dr. Mandefro Nigussie,

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q228

ራስህን ለመጠበቅ ለራስህ ቃል ግባ ! ማንም እንዲጎዳሽ አትፍቀጂ ! ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

የትዳር ቀዳዳው ቡዙ ነው! ከጌታቸው ጋር የነበረን ቆይታ ይመልከቱ! #marriage #relationship #marriageadvice #tigistwaltenigus

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት

How to Communicate With Confidence & Ease (From Harvard Business School’s #1 Professor)

ለራስህ መልካም ማድረግ ራስ ወዳድነት አይደለም። | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q225

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220

የአካል ንጽህና በቂ አይደለም | የሴቶች ጥያቄ በዝቷል |አታመልጥም | WITH MERON

Vitamin D Expert: The Fastest Way To Dementia & The Big Lie About Sunlight!

Secret Buddhist Practice To Stop Self Hate & Overthinking!

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q224

Senegal – Irak Highlights | Gruppe I, FIFA WM 2026 | sportstudio

