Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
"ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል" - በዚህ ፕሮግራም ላይ የስነ አእምሮ ሀኪምና አማካሪ ዶክተር ምህረት ደበበ የማይንድሴት ባልደረባ ከሆነችው ፌቨን ደነቀ ጋር አስተማሪ የጥያቄና መልስ ቆይታ። የእናንተን ጥያቄ ለመመለስ በየሳምንቱ እዚህ አለን። ጥያቄዎች አሉዎት? 💬 በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ አስተያየት ይስጡ 📧 በ [email protected] ይላኩልን። 📱በዋትስአፕ/ቴሌግራም በጽሑፍ፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ይላኩልን፡ +251911505050 "Ask Dr. Mehret" – An informative and Insightful Q&A session with Consultant Psychiatrist & Trainer Dr. Mehret Debebe and Feven Deneke from the Mindset Team. Do you have questions? 💬 Comment on our YouTube channel 📧 Email us at [email protected] 📱 Message us via text, voice, or video on WhatsApp/Telegram: +251911505050 ----------------------------------- የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በአሁኑ ጊዜ ማይንድሴት ሶሉሽንስ ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም። የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። Dr Yonas Bahretibeb ስጦታ የአእምሮ ማዕከል https://sitotapsy.com Professor Solomon Tefera Renascent Mental Health and Rehabilitation Center https://lnkd.in/eEmeFePw https://renascentrehabcenter.com መልካም የምክር አከልግሎት Melkam Psychotherapy 0978600038 Located in SIM by black lion hospital ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለሱስ ማገገሚያ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች ----------------------------------- ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 03:35 "የምናዉቀዉን መኖር ለምን አቃተን..."

መኮንን እሳቱ ሚካኤል - የሚዲያና የኮሚኒኬሽን ባለሙያና የፈጠራ አርት መምህር | S2 EP5

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q232

Ethiopia የዕለተ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q219

Ethiopia:ሐምሌ 17/2018 |የአሁን መረጃዎች|Ethiopia News Today #AnchorMedia #breakingnews #fano #Amhara#Tigray

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q211

ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

EBN Ethiopia | Dr.Mihret Debebe Training | Mindset Matters | Heaven On Business | June 2026

ሰበር መረጃዎች DerPress NewssJuly 24,2026

ዳግማዊ አሊ ፡ ሙዚቃ ማቀናበር የጀመርኩት ለመማር ነው | Dagmawi Ali

AJ Styles On Retirement, Gunther, Hall Of Fame, John Cena, One More Match?

432Hz + 528Hz + 741Hz | The Deepest Healing Sleep: Whole Body Regeneration, Remove Insomnia Forever

ችግር ከቴራፒ በኃላም አያበቃም! ከሳይኮቴራፒስት ሰናይት እና መቅደስ ጋር የነበረን ቆይታ እንዳያመልጥዎ! #grouptherapy #therapy #trauma

Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q216

ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere

የሁሉም ነገር መጀመሪያ ሃሳብ ነው - Dr Mehret Debebe - S12 E131

ካናዳ፥ ዓለም ዝሰኣነቶ ተኣምር ዝረኸበ ኤርትራዊ

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

CHOSEN ONE! SOMEONE IN A SUIT JUST ASKED "WHO TRAINED THEM?" ...NOBODY DID. THAT'S THE MYSTERY

