ግብርና በእውቀትና በሲስተም መመራት አለበት "ቀኝአዝማች መስፍን"
ግብርና በእውቀትና በሲስተም መመራት አለበት "ቀኝአዝማች መስፍን" የግብርና ቢሮ በ2017 ዓ.ም በአዲሱ የኤክስቴንሽን አደረጃጀት እና የስርዓተ-ምግብ ሞዴል መንደር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ የአማራ ክልል የግብርና ቢሮ አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬቶች፣ የፕሮጀክት አስተባባሪዎች፣ የምዕራብ አማራ ቀጠና ከሁሉም ዞንና ወረዳ የተውጣጡ የግብርና ኤክስቴንሽን ኮሙኒኬሽን ቡድን መሪና የስርዓተ-ምግብ ባለሙያዎችና ሌሎች የሚመለከተው አጋር አካላት በመድረኩ ተሳትፈዋል። በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው ሲሆኑ የመድረኩን አላማና አስፈላጊነት ተናግረው አዲሱን አደረጃጀት ወደ ተግባር ለማስገባትና ስርዓተ-ምግብ ሞዴል መንደርን በተቀናጀ መንገድ ሰርቶ ለማስመረቅ ተግባሩን በዕውቀት መምራት አስፈላጊ ስለሆነ መድረኩ ወሳኝ እንደሆነ ገልጸዋል። ለውይይት መድረኩ መነሻ የሚሆኑ ሁለት ሰነዶች በተከታታይ የቀረቡ ሲሆን የመጀመሪያው በቢሮው የኤክስቴንሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በአቶ ቀኝአዝማች መስፍን የቀረበ ሲሆን ለአንድ ተቋም ውጤታማነት ጠንካራ አደረጃጀትና የሚያሰራ ሲስተም መፍጠር ወሳኝነት እንደለውና ይህ አዲስ የኤክስቴንሽን አደረጃጀትም ለግብርና ኤክስቴንሽን ሲስተሙ ጥራትና ተደራሽነት አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበዋል። በመቀጠል የቢሮው የምግብና የስርዓት-ምግብ ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ሙጨ በበኩላቸው በአማራ ክልል ያለውን ስር የሰደደ የመቀንጨር ችግር ለመቀነስ የተቀናጀ የስርዓተ-ምግብ ሞዴል መንደርን ማዕከል በማድረግ ሌሎች ተግባራትንም በማቀናጀት መንደሮችን እያስመረቁ መሄድ እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል:: በመጨረሻም መድረኩን የመሩት ሁለቱ ዳይሬክቶሮቶች ለተነሱ ሃሳቦች ማጠቃለያ በመስጠትና በ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም፣ የተሻለ አፈጻጻም ያለቸውን ዞኖችና ኮኮብ ፈፃሚ ባለሙያዎችን የማበረታቻ የምስክር ወረቀት በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል። ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?... ዩትዩብ / @amharaagriculturebureau6055 ቲክቶክ / amhara.agricultur

የመስኖ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለማጠናቀቅ ከፍተኛ እርብርብ እየተደረገ ይገኛል

“በጄትና በድሮን ማጥፋት”፣ “የነጌታቸው አማፂዎችና ኤርትራ"፣ አዲስ አበባና አንቀፅ-39፣ "400 ወታደሮች ከድተዋል"፣ እጅ የሰጡት ላይ እርምጃ| EF

የ2018 አረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ላይ የፌደሬሽን ም ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ አገኘሁ ተሻገር ያስተላለፉት መልዕክት፤

ግንዛቤ ለመፍጠር እና ለመጠቀም ሰርቶ ማሳያዎች ሚናቸው የጎላ ነው ተባለ።

በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ የልማት ጉዞ

በደቡብ ወሎ ዞን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ

“ተቃውሞው ጸረ ህወሐት ወይስ ጸረ ትግራይ?” | ትግሉ መስመሩን ስቷል? የአሉላ እና የቴዎድሮስ ሙግት! 06/22/2026

ጉደኛዋ የቫምፓየሮች ሀገር ገባሁ Croatia Surprised Me Abel Birhanu vlog

የኢትዮጵያ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ትልሞች፤ ወደ መዋቅራዊ ሽግግር መግቢያ

Unbelievable Smart Worker & Hilarious Fails | Construction Compilation #7 #adamrose #smartworkers

BODYBUILDERS Laughed at Him Again… Until Anatoly Was ATTACKED 😱💪🧹 | Gym Prank GONE Wild

ዓመቱን በሙሉ ምርት የሚሰጡ አትክልትና ፍራፍሬዎች

ኢትዮጵያ የምትመክርባቸው 8 አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ | National Dialogue | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

✅ ከሳውዲ መጥቼ ዶሮ ሳረባ፣ አባቴ 'ተረግመሃል' አለኝ ! በሀገር አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ የሎነው የኮምቦልቻ ወጣት ። #wollo #paultry

ሰበር ዜና ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ( DRDIP-ll ) በመተማ ወረዳ የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል

Never Buy a Water Pump Again! A 65-Year-Old Plumber Made His Own Water Pump Using PVC Pipes | Update

How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan

ጅግና ህዝቢ ዓድዋ ታሪኽ ሰሪሑ! እንተይ ተወለዱ መሬት ዝተዓደሉ? ዲሲፕሊን ኮሚቴ ናብ ውድብ ዘቕረቦ? ኣብ ከተማ ዓድዋ ዝፍፀም ዘሎ ግፍዒ 5ይ ክፋል?

