ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ግንቦት 29/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange
በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ ከሃገር ውስጥ የጊዜ ማራዘሚያ፦ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የመንገደኞች አውቶቡስ አሰማሪዎች መነሻ የተሽከርካሪ ብዛት መስፈርትን ሲቀንስ፣ የዕድገት ጊዜውን ግን አራዘመ። ከውጭ ወቀሳ ተሰነዘረ፦ የሊባኖስ መሪዎች ኢራን አገራቸውን ከአሜሪካ ጋር ለምታደርገው የሰላም ድርድር እንደ "መደራደሪያ ካርድ" እየተጠቀመችባት ነው ሲሉ ከባድ ወቀሳ ሰነዘሩ። ጥቃት ተፈጸመ፦ የአሜሪካ ጦር በኢራን የራዳር ጣቢያዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን አስታወቀ። የጂፒኤስ ምልክቶች፦ የሩሲያ ሳተላይቶች በአውሮፓ ላይ የጂፒኤስ ምልክቶችን እያስተጓጎሉ መሆኑ ተገለጸ። ተቃውሞ ተነሳ፦ በኢየሩሳሌምና ቤት ሸመሽ የተነሳው የሀረዲ እምነት ተከታዮች ተቃውሞ ወደ ሁከት ተቀየረ። የጋራ ስብሰባ፦የኢራን፣ የቻይና እና የሩሲያ አምባሳደሮች ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ ጋር በቪየና የጋራ ስብሰባ አደረጉ። ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! In today’s current affairs update, we have brought you the following major headlines: Domestic News Extension Granted: The Ministry of Transport has reduced the minimum vehicle requirement for passenger bus operators, while extending the timeline given for compliance and development. International News Criticism Raised: Lebanese leaders have strongly criticized Iran, accusing it of using Lebanon as a “bargaining card” in its peace negotiations with the United States. Attack Carried Out: The United States military announced that it conducted strikes on Iran’s radar stations and shot down drones. GPS Signal Disruptions: It has been revealed that Russian satellites are interfering with GPS signals over Europe. Protests Escalate: Protests by followers of the Haredi religious community in Jerusalem and Beit Shemesh have escalated into unrest. Joint Meeting Held: Ambassadors of Iran, China, and Russia held a joint meeting in Vienna with Rafael Grossi, the Director General of the International Atomic Energy Agency (IAEA). Follow the full details in the video. If you are new to our channel, subscribe and become part of our community! #GebeyaMedia #GebeyaNews #EthiopiaNews #WorldNews #Politics #InternationalNews #MiddleEast #Iran #USA #Lebanon #Russia #China #IAEA #Jerusalem #Protests #Security #GlobalUpdates #NewsUpdate #TrendingNews

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!

Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ አርሲ ጥቃት!፣ ጠቅላዩ ስለኦነግና ፋኖ ጥምረት፣ የአዲስ አበባው ድርድር ከሸፈ፣ ስለወታደራዊ ዝግጅቱ ህወሃት፣ የኤርትራ ቁጣ

የእንጦጦ -ቀጨኔ መድኃኔዓለም የወንዝ ዳርቻ ልማት

Jstudio | 06 ሰነ | ደብዳብ ድሮን ኣብ ልዕሊ ሰራዊትን ኣጽዋርን። ዝወደቐት ድሮንን መጥቃዕትን። ኣቢይ ብዛዕባ ጽምዶን ጉዕዞ ኣበሳንድጆን።

የተንታኙ ቀጣይ ያልተጠበቀ ትንበያ! ኢራን በሰሜን ኮርያ መንገድ! | Iran is Following the North Korea Model!

ሰበር ዜና - ለሊቱን ከባድ ድንጋጤ ኢራን ተኮሰች ባህሬን ኩዌት አሜሪካ

“በትግራይ የድሮን ድብደባ?”፣ ዐቢይ “ስለአርሲና ፅምዶ”፣ የቤተመንግስቱ ስብሰባ ውሳኔዎች፣ የዘመነ ደብዳቤ “100 አውደ ዉጊያ”፣ የተከፈቱ ውጊያዎች| EF

የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ

የኢትዮጵያ ማዕድን - ከጥያቄ ወደ መልስ፣ ከቁጭት ወደ ስኬት ከማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

የእስራኤል ኮማንዶዎች በምስጢራዊ ሀገራት! የኢራን ኒውክሊየር ምስጢር! | The Mystery of Iran's Nuclear Program

''ፋኖና ሸኔ አዳማ ገቡ'' ብልጽግና/ከአየር ሀይል የደረሰን መረጃ/''ጽምዶ ረበሸን'' አብይ/የተበጣጠሰው የአብይ 80 6-5-2026

“ሚሳኤሎቻችን አሜሪካ መድረስ አለባቸው”- ኢራን! “እኔ ባልኖር እስራኤል አትኖርም ነበር” - ትራምፕ! | missiles America | Iran!

EMS Eletawi ፋይዳቢሱ ምርጫና ቀጣዩ ትግል Wed 03Jun 2026

ተጠባቂው የዓለም ዋንጫ! ለኢራን አዳር የሚከለክል ቪዛ! | A visa ban preventing Iran from participating!

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June6,2026

እስራኤል የፔንታገንን ባለስልጣናት መሰለሏ ተደረሰበት! የኢራንና አሜሪካ ፍልሚያ ሆርሙዝን አንቀጠቀጣት! የግንባር ዜናዎች! ሀማስ! ሩሲያ! ዩክሬን! #iran

Ethiopia - አሰፈሪው የኪም እና የዢ ጥምረት!

''ቤሩት ከተጠቃች እስራኤል ትጋያለች!'' ኢራን የሰጠችው አስፈሪ ማስጠንቀቂያ! |"If Beirut is attacked, Israel will burn!"–Iran!

