ከቤተሰብ ጋር እናውጋ | Live Discussion & Worship

ከቤተሰብ ጋር እናውጋ | Live Discussion & Worship ውድ የፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ቤተሰቦች፣ ዛሬ ምሽት በቀጥታ ስርጭታችን ከእናንተ ጋር ለመወያየት እና በአምልኮ ለመባረክ ተዘጋጅተናል። በዚህ ፕሮግራም ውስጥ እስካሁን ካቀረብናቸው ቪዲዮዎች መካከል የተወሰኑ ርዕሶችን በመምረጥ ስለ ትዳር፣ ወላጅነት፣ ወጣቶች፣ የቤተሰብ ግንኙነት፣ የእግዚአብሔር ምህረት እና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮች እንወያያለን። እንዲሁም ከእናንተ የሚመጡ ጥያቄዎችን በቀጥታ ለመመለስ እንሞክራለን። ከቤተሰባችሁ ጋር ተቀላቀሉን፣ ሐሳባችሁን አካፍሉን፣ በአንድነትም እንበረታታ። 🙏 የአምልኮ ጊዜ 💬 የቀጥታ ውይይት ❓ ጥያቄና መልስ ❤️ የቤተሰብ ግንባታ ሐሳቦች English Description 🔴 Let's Talk as a Family | Live Discussion & Worship Welcome to our live broadcast on the Tsenu Meseret Family Ministry channel! Tonight, we will revisit some of the important topics we have discussed in previous videos and engage in a meaningful conversation about marriage, parenting, youth challenges, family relationships, God's mercy, and practical family life. We will also spend time in worship and answer some of your questions live. Our desire is to encourage, strengthen, and build families through honest conversation and biblical principles. Join us with your family, share your thoughts, ask your questions, and let's grow together. 🙏 Worship Time 💬 Live Discussion ❓ Q&A Session ❤️ Family Building Conversations Hashtags #ከቤተሰብጋርእናውጋ #ፅኑመሠረት #የቤተሰብአገልግሎት #ትዳር #ወላጅነት #ወጣቶች #ክርስቲያንቤተሰብ #FamilyTalk #FamilyMinistry #Marriage #Parenting #ChristianFamily #LiveStream #FamilyDiscussion #WorshipTogether

ክብር ለአባቶች
▶︎

ክብር ለአባቶች

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet
▶︎

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

ከታዳጊዎች እንስማ
▶︎

ከታዳጊዎች እንስማ

10 እውነቶች ከ 7 - 12 አመት ስላሉ ልጆች
▶︎

10 እውነቶች ከ 7 - 12 አመት ስላሉ ልጆች

አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ጋር
▶︎

አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ጋር

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
▶︎

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

ሰራዊቱ እየሸሸ ነው!USA ህውሀት ላይ እርምጃ ወሰደች!#tplf
▶︎

ሰራዊቱ እየሸሸ ነው!USA ህውሀት ላይ እርምጃ ወሰደች!#tplf

ናይ ንግሆ ጸሎት
▶︎

ናይ ንግሆ ጸሎት

June 26, 2026
▶︎

June 26, 2026

ከሆሊውድ ኮከቦች ጋር ያሳለፍኩትን ቅንጦት አሁን እጸጸትበታለሁ!! ወደዛ ህይወት መመለስ አልፈልግም!! #shakira #eshetumelese #shakira
▶︎

ከሆሊውድ ኮከቦች ጋር ያሳለፍኩትን ቅንጦት አሁን እጸጸትበታለሁ!! ወደዛ ህይወት መመለስ አልፈልግም!! #shakira #eshetumelese #shakira

ቤት በጥበብ ይሰራል በማስተዋል ይፀናል
▶︎

ቤት በጥበብ ይሰራል በማስተዋል ይፀናል

ልጆችን እንደየ ልዩነታቸው እንዴት እናስተምር?
▶︎

ልጆችን እንደየ ልዩነታቸው እንዴት እናስተምር?

Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera
▶︎

Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ጋር
▶︎

አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ጋር

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete ||  Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste
▶︎

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete || Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste

7 እውነታዎች ስለ 3-6 አመት ልጆች/ 7 Truths Every Parent Should Know
▶︎

7 እውነታዎች ስለ 3-6 አመት ልጆች/ 7 Truths Every Parent Should Know

Norwegen – Frankreich Highlights | Gruppe I, FIFA WM 2026 | sportstudio
▶︎

Norwegen – Frankreich Highlights | Gruppe I, FIFA WM 2026 | sportstudio

Siem Tekle  @ 11:59 Collective Worship Night. E’amneka ye ''እኣምነካ’የ'' 2026
▶︎

Siem Tekle @ 11:59 Collective Worship Night. E’amneka ye ''እኣምነካ’የ'' 2026

" የእግዚአብሔርን ድምጽ የመስማት ጥበብ " || በፓስተር ሜርሲ መስፍን || FGIC Atlanta
▶︎

" የእግዚአብሔርን ድምጽ የመስማት ጥበብ " || በፓስተር ሜርሲ መስፍን || FGIC Atlanta

Altar of worship /Season 2 #Maine team/with Keilla & David #Myworship #toworshipIlive #Alphaandomega
▶︎

Altar of worship /Season 2 #Maine team/with Keilla & David #Myworship #toworshipIlive #Alphaandomega