ልጆችን እንደየ ልዩነታቸው እንዴት እናስተምር?
ልጆች እንዴት ይማራሉ? ወላጆችና መምህራን ማወቅ ያለባቸው እውነታዎች ሁሉም ልጆች በአንድ መንገድ አይማሩም። አንዳንዶች በማየት፣ አንዳንዶች በመስማት፣ ሌሎች በማንበብና በመፃፍ፣ ሌሎች ደግሞ በመንቀሳቀስና በተግባር ይማራሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ✅ የVARK የመማር ሞዴል ምን እንደሆነ ✅ Visual, Auditory, Reading/Writing እና Kinesthetic ተማሪዎች ማን እንደሆኑ ✅ የልጅዎን የመማር ስልት እንዴት ማወቅ እንደሚችሉ ✅ ወላጆችና መምህራን ልጆችን በተሻለ ሁኔታ እንዴት ማስተማር እንደሚችሉ ✅ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ልጆችን በሚገባቸው መንገድ የማስተማር መርሆ 📖 "ሕፃኑን በሚሄድበት መንገድ አስተምረው፤ ሲሸምግልም ከእርሱ አይርቅም።" (ምሳሌ 22፥6) ይህ ቪዲዮ ለወላጆች፣ ለመምህራን፣ ለእሁድ ትምህርት አገልጋዮች እና ከልጆች ጋር ለሚሰሩ ሁሉ ጠቃሚ ነው። 🔔 Subscribe ያድርጉ፣ Like ያድርጉ እና ለሌሎች ወላጆችና መምህራን ያጋሩ። How Do Children Learn? What Every Parent and Teacher Should Know Every child learns differently. Some children learn best through seeing, others through listening, reading and writing, or hands-on experiences. In this video, you will learn: ✅ What the VARK learning model is ✅ The characteristics of Visual, Auditory, Reading/Writing, and Kinesthetic learners ✅ How to identify your child's learning preferences ✅ Practical ways parents and teachers can support learning ✅ Biblical principles for teaching children according to their unique strengths 📖 "Train up a child in the way he should go, and when he is old he will not depart from it." (Proverbs 22:6) This video is valuable for parents, teachers, children's ministry workers, and anyone involved in raising and educating children. Please Like, Share, and Subscribe for more family and parenting content. Tsinu Meseret Family Ministry Building Strong Foundations for Future Generations. #ልጆችእንዴትይማራሉ #ወላጅነት #ልጅአስተዳደግ #ChildLearning #LearningStyles #VARKModel #ParentingTips #TeacherTraining #ChristianParenting #ChildDevelopment #Education #BiblicalParenting #FamilyMinistry #ፅኑመሠረት #PositiveParenting

10 እውነቶች ከ 7 - 12 አመት ስላሉ ልጆች

Built To Last - Dr. Corey L. Brown

በትዳር ውስጥ እውነተኛ ደስታ

አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከፅኑ መሠረት የቤተሰብ አገልግሎት ጋር

የአማርኛ ቃላት ምስረታዎችን መለማመድ #amharic #education

ጭንቀታም አትሁኑ... አሁኑኑ ማሻሻል ያለባችሁ 10 ነገሮች!!! | Dr Wodajeneh Meharene

ከብት እየጠበቀች ውሃ ከወንዝ እየቀዳች የምትኖረው ጀርመናዊት ! The love of the German woman

የማክሰኞ የማታ ፀሎት (ዉዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት)

በዚህ ሹሩባ ትዳሬ አደጋ ላይ ይወድቃል💙//ልዩ የአባቶች ቀን ዝግጅት በእሁድን 1 ላይ//

Beautiful Relaxing Music - Stop Overthinking, Stress Relief Music, Sleep Music, Calming Music #177

"በዚ ካብ ከቢድ ወልፊ ሓውየ" ይብል።

በአባታቸው አንዲት ውሳኔ ምክኒያት፥ ውቂያኖስ መሃል የቀሩት የሚያሳዝኑ ቤተሰቦች!

ከቤተሰብ ጋር እናውጋ | Live Discussion & Worship

ሰበር ዜና የሰኔ 19/2018 ምሽት : ᎒ Ethiopian: news today 26 June 2026

ክብር ለአባቶች

ህጹጽ ናይ ሓንጎል ጒዳይ- ሰብ ንምንታይ ይድንቊር ኣሎ ተፈሊጡ።

ከታዳጊዎች እንስማ

አዲሱ ፕሮግራም /አብስሉልኝ/ "ታሪኬ ብዙ ነዉ...እንዴት ነዉ የሰራሁልህ ምግብ" አዝናኝ ቆይታ //የአባቶች ቀን በኢቢኤስ//

ፅኑ መሰረት የቤተሰብ አገልግሎት is live!

