ዳሰሳ፡- ያዕቆብ James
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን ያዕቆብ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ያዕቆብ ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ያደረ ሕይወት መኖር የተገባ እንደ ሆነ በጻፈው ፈታኝ ጽሑፍ፣ የወንድሙን የኢየሱስን ጥበብ ከምሳሌ መጽሐፍ ጋር አጣምሯል። #BibleProject #ያዕቆብ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | መልዕክተ ያዕቆብ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ያዕቆብ እና ዔሳው | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች | Jacob and Esau Amharic Bible Story

ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 29

የሮሜ መልዕክት እና የያዕቆብ መልዕክት አይጋጩምን? --- በዳዊት ፋሲል

የያዕቆብ መልእክት ኦዲዮ - Amharic Audio Bible James የሐዋርያው የያዕቆብ መልእክት

መፅሐፈ ነህምያ/Nehemiah By Dr Yared Eshetu

ያዕቆብ እና ኤሳው - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 9 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ያዕቆብ ምዕራፍ 2 / The Study Of The Book James 2/ለሁሉም የማይዳም መልስ የሚሆን ጥልቅ ትንታኔ

ዳሰሳ፡- 1ኛ ጴጥሮስ 1 Peter

የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ በፈተና ጽኑ / ክፍል-1 / የያዕቆብ መልእክት ተከታታይ ትምህርት / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

ራሄል ማን ናት ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - መባዕ ቲቪ @Meba_tv

1. ያዕቆብ፦ እውነተኛ እምነት

የዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው

የያዕቆብ መልዕክት:-3:1-2 ( አስተማሪነት እና ጥሪው) Pastor Eyasu Tesfaye

የያዕቆብ መልእክት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 27,2022

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል

የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ

የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ ክፍል-2 / እምነታችሁ በተግባር ይገለጥ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

