1. ያዕቆብ፦ እውነተኛ እምነት
የያዕቆብ መልዕክት አማኝ ነኝ የሚል ሁሉ እንደ ታካሚ ሐኪም ፊት ቀርቦ የሚመረመርበት፣ እንደ ወርቅ በእሣት የሚፈተንበት፣ በአውድማ እንዳለ እህል በመንሽ የሚበጠርበት፣ እንደ ከበረ ድንጋይ በእውነት ሚዛን የሚመዘንበት መልዕክት ነው። በያዕቆብ መልዕክት እምነት “አለኝ” የሚባል ስውር የቃላት ክምር ሳይሆን በሥራ የሚገለጥ ተግባር መሆኑ ይተነተናል። ይህ በኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ውስጥ አዕማድ በነበረው የጌታ ወንድም (ከፊል) ያዕቆብ ለተበተኑት አይሁድ አማኞች በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተጻፈ ደብዳቤ የክርስቶስ ኢየሱስን አስተምህሮ ማዕከል በማድረግ፣ የእግዚአብሔርን ማንነት፣ የሰውን ተፈጥሮ፣ የምኞትን ክፋት፣ የዓለምን ማታለል፣ የአንደበትን ኃይል፣ የጸሎትን ጉልበት በረቀቁ ቃላት ይተነትናል። ዕቡያንን ይዘልፋል፣ ተግባር የራቃቸውን ቃላተኞች ይወቅሳል፣ ጌታ፣ ጌታ የሚሉትን ዓለመኞች ያስጠነቅቃል፣ ለምስኪኖች ይሟገታል፣ የተናቁትን ድሆች በውስጣቸው ያለውን ክብር እያሳየ ያበረታታል። ይህን መልዕክት በስፋትና በጥልቀት የተረዳ ሰው አእምሮው ይታደሳል፣ ባሕሪው ይቀረጻል። ከእንጭጭነት ወጥቶ ይበስላል፣ ከሞኝነት ወጥቶ ጥበብ ይጎናጸፋል። ከሚጠፋው ዓለም ተርፎ ለሚመጣው ክብር ይዘጋጃል። ይህን መልዕክት በምንማርበት ጊዜ ይህ ሁሉ በሕይወታችሁ እንዲሆን ምኞቴና ጸሎቴ ነው።

2. ያዕቆብ፦ መግቢያ

አንድነት | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

ሰበር ዜና፡ሰኔ 16/2018 የአሁን መረጃዎች| Ethiopia AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 23 June 2026

የካውንስሉ ድምጽ ክፍል 2 ዝምታችን ብዙ ችግር አምጥቶብናል! ዶክተር ስምኦን ሙላት የቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ዋና ጸሀፊ

ሰበይቱ ተድንቖ ሰብኣይ የለን!! 3 ዓይነታት ናርሲሲስም # ሕቶን መልስን#

የያዕቆብ መልእክት ትምህርት / ክፍል-3 /አንደበታቹን ጠብቁ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha

ያዕቆብ ምዕራፍ 2 / The Study Of The Book James 2/ለሁሉም የማይዳም መልስ የሚሆን ጥልቅ ትንታኔ

🔴የእግዚአብሔር መንገድ ያዋጣቹሃል| Follow the way of God -PROPHET TILAHUN TSEGAYE#jesus #protestantreformation

🔴ሱዳን፡ ዶብ ኢትዮጲያ መጥቃዕቲ//ፋኖ፡ 40 ሰራዊት ኣቢ ቀቲሉ//ንትራምፕ፡ ኣምበርኪኽናዮ፡ ኢራን/23/06/2026

የጌታ እራት 1

3. ያዕቆብ፦ በፈተና ውስጥ መደሰት

የያዕቆብ መልዕክት:- መግቢያ Pastor Eyasu Tesfaye

እውነተኛ መንፈሳዊ ሐዘን| ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

የጋብቻ ተቋም መለኮታዊ መዋቅር | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun|

የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ በፈተና ጽኑ / ክፍል-1 / የያዕቆብ መልእክት ተከታታይ ትምህርት / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

19. ያዕቆብ፦ ሙት እምነት

አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant

የሁለቱ አደራዎች ምስጢር | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |Evangelist Yared Tilahun |

