ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ .. ክፍል 02.. በኡስታዝ አብዱረሒም ዩሱፍ .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm

መስጂዶችን ከውጪያዊ ቅርጻቸውና ከውስጣዊ ዲዛይናቸው በላይ የሚያስውባቸው ምን ይመስላችኋል? የመሳጂዶች እውነተኛ የውበት ምስጢርስ ምን ሊሆን ይችላል ትላላችሁ? ምላሹ ቀላል ነው። በርካታ የእስልምና ሊቃውንት እንደሚያወሱልን፤ "የመስጂዶች ዓይነተኛ የማማር ምንጭ መነሻውም ሆነ መድረሻው የጀመዓው በመስጂዱ ውስጥ በዘላቂነት መገኘት ነው" ይሉናል። ለዚህም ነው "መሳጂዶችን በቀለማት ከማሳመርና ከማጊያጌጥ በላይ፤ በውስጣቸው የሚከወኑ የተርቢያና የደርስ (የመንፈሳዊ ስልጠና እና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ትምህርቶች) ትኩረት ሰጥቶ መትጋት ይገባል የሚባለው። ለዚህ ሐሳብ መረጋገጥ በየጊዜው ጥረት በማድረግ ላይ ከሚገኙ መስጂዶች መካከል አንዱ ሆኖ በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀሰው የቤተሉ "ሙጀመዕ አት ተቅዋ" መስጂድ፤ በየምሽቱ ከመግሪብ እስከ ዒሻ መዳረሻ ድረስ በተለያዩ ዑለሞች እና ኡስታዞች ልዩ ልዩ ኪታቦችን በጥልቅ እያስዳሰሰ የደርስ ፕሮግራም (ቂርኣት) ሲያከናውን ቆይቷል። እኛም እንደ ጣቢያ ከሥፍራው የቀረፅነውን ትምህርት በየዕለቱ እያቀረብን የቆየን ሲሆን፤ ዛሬም በአዲስ መልክ በኡስታዝ አብዱረሒም ዩሱፍ የሚጀምረውንና የኢስላማዊ ስነምግባርን ምሉዕ ገፅታ የሚተነትነውን "ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ" ኪታብ ደርስ ዝግጅት ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ሱሉኩል_ኢጅቲማዒይ #ኡስታዝ_አብዱረሒም_ዩሱፍ #ሚንበሩል_ዒልም #የስነምግባር_ትምህርት 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss 📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com

ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ .. ክፍል 03.. ኡስታዝ አብዱረሒም ዩሱፍ .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm
▶︎

ሁለተኛ ሚስት ምን ችግር አለው?
▶︎

ሁለተኛ ሚስት ምን ችግር አለው?

እምነትና ተግባርን ማሳመር በኡስታዝ አህመድ አደም #ኢስላማዊትምህርት #የህይወትመንገድ #ኢስላም #ትምህርት #ዳዕዋ

ቁርኣን ለመሐፈዝ ብዙ ሀገር ዙሪያለሁ! .. ቆይታ ከወጣት ዒምራን ጋር .. ክፍል 2 .. ከቁርኣን ጋር በአብዱራሕማን ሙሐመድ #Quran #Hifz

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"
▶︎

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"

ሱረት ዩስፍ ቁርአን ተፍሲር | በሼኽ ሐሚድ ሙሳ | ክፍል 01-05

ኸውለት | የሮማውያን ቅዠቷ የዲራር እህት | @sualih.astatke

🛑የቁርአኒዮች ጉድ ተጋለጠ❗️የኡስታዝ ካሊድ አስደንጋጭ ንግግር ተጠንቀቁት በቁርአን ላይ ይህ ሁሉ ቅጥፈት

የልጆች አስተዳደግ የሚገርም ቆይታ ከሚስ መካነሰላም ጋር ! #parenting #parentingtips #family #podcast @Mubarekpodcast

አሳዛኙ ሪፖርት ይፋ ተደረገ .. ሰኔ 09 2018 | ሚንበር ኸበር  Minber Kheber

ሐቂቀቱ ተውሒድ .. ክፍል 3 Haqiqetu Tewhid .. በዶ/ር ሙሐመድ ዘይን .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ .. ክፍል 01.. በኡስታዝ አብዱረሒም ዩሱፍ .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm

ሕዝብን ለመቀስቀስ የሚበቃ ጉዳይ አላጣንም ! //ኡስታዝ አቡበከር አህመድ /ከጀማል አህመድ ጋር /15 June 2026

ወጣ ያልኩ ዱርዬ ነበርኩ! .. መንገደኛ ዑመር ..  የኔ መንገድ Yene Menged #MinberTV

የእስራኤል ዳንሳ ሚስት የጭካኔ ጥግ!|“ቸርች ውስጥ ሀጥያት በዝቷል!”|ታዋቂው ዘማሪ አሶልዶ ከዳት !

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር

ወንዶች ግን መች ነው ምትረዱን??
▶︎

ወንዶች ግን መች ነው ምትረዱን??

ሙስሊም አይዋሽም | ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ Ustadz Muhammad Hassan Mame | ዳዓዋ |ሀዲስ በአማርኛ | አዲስ ሙሀደራ |ዳአዋ

ኪታብ ሲነበብ ይበተናሉ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት || ክፍል 6