ጓደኞችህ ነገ የምትደርስበትን ቦታ ይወስናሉ | የጓደኝነት ሚስጥር በመጽሐፈ ምሳሌ
ለአምስት ደቂቃ ያህል ቆም በልና አምስት የቅርብ ጓደኞችህን አስባቸው። የአምስቱንም ባህሪ፣ ንግግርና አመለካከት ደምረህ ለአምስት ብታካፍለው፣ ውጤቱ 'አንተ' ነህ! በዚህ ቪዲዮ ጓደኝነትን እንደ መዝናኛ ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወታችንን እንደሚቀርጽ 'ብረት' እንመለከተዋለን። መጽሐፈ ምሳሌ 27:17 'ብረት ብረትን ይስለዋል፤ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል' እንደሚል፣ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ሳታውቀው አስተሳሰብህን እየቀረጹት ነው። በቪዲዮው ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦ ጓደኝነት እንዴት 'Download' እንደሚደረግ (ምሳሌ 13:20) ጓደኛህ ላይ ሊታዩ የሚገባቸው 4 'ቀይ መብራቶች' (አደገኛ ምልክቶች) እውነተኛ ጓደኛ (The Iron Sharpening Iron) ምን ማለት ነው? ጓደኞችህን በ3 ደረጃ እንዴት መከፈል እንዳለብህ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት የሕይወትህን ካርታ በጥበብ መሳል ጀምር። ለጓደኞችህም አጋራቸው (Share)! ሰብስክራይብ በማድረግ የጥበብ ቤተሰብ ይሁኑ!"

▶︎
ለጨነቀው ነፍስ እረፍት የሚሰጡ የዳዊት መዝሙሮች |ከምዕራፍ 1-10| yewaka tube| የዋካ ቲዩብ

▶︎
የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

▶︎
ህንፃ ያላቸዉ ራሳቸዉን እያጠፉ ነዉ || U Yasin Nuru 2026

▶︎
እነዚህን 10 ምልክቶች ካያችሁ... ህይወታችሁ ሊቀየር ነው! | 10 Signs of a Major Life Shift

▶︎
በሊሕ ኣእምሮ ህነጽ! Tigrinya Insparation Jim Rohn #tigraymusic #mahustar #zantafkri #zanta #habesha

▶︎
እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል? | 5 ምክንያቶች

▶︎
ጭንቀት አላስተኛህ አለ? ይህንን ስማ! ⚠️ | እንዴት ጭንቀትን እናሸንፍ? #ጭንቀት #መንፈሳዊ #Yewaka_Tube

▶︎
ብልህ ሰው ልቡን ያፀዳል!!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

▶︎
ከድካም ወደ ስኬት፦ የማይቀለል ኑሮ የለም

▶︎
እሄንን ስታውቁ ጭንቀት ታቆማላችሁ | Anxiety is Silently Killing You | Eyuel Habtamu

▶︎
መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : መጽሃፈ ኢዮብ(ምዕራፍ 1-42) | Bible Audio : Eyob(Chapter 1-42)

▶︎
የቃል ሃይል ተፅእኖው ከባድ ነው!!! | The Dark Side of Words | Diakon Henok Haile

▶︎
ሊመጣ ነው! በታላቅ ክብር የሚገለጠው የጌታ ዳግም ምጽዓት

▶︎
በነጻ አትገኝ፣ ውድ ሁን

▶︎
ከኃጢአትህ ጋር እየታገልክ ነው? ይህንን ቪዲዮ ለአንተ ነው! Are you struggling with the same sin? Watch this.

▶︎
ወጣት ሆይ! በውበት አትታለል፣ በሀብት አትታበይ | የጥበብ መንገድ

▶︎
እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026

▶︎
መዝሙረ ዳዊት - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Psalms - Amharic audio bible

▶︎
DAVID & GOLIATH | FULL MOVIE "NO ONE DARED" | 다윗과 골리앗 풀무비

▶︎
