ከድካም ወደ ስኬት፦ የማይቀለል ኑሮ የለም
"ኑሮ ቢከብደኝም ተስፋ አልቆርጥም" የሚሉ ብዙዎች ናቸው። ነገር ግን "ለምን ይከብደናል?" ብሎ ምክንያቱን የሚፈልግ ጥቂት ነው። ዛሬ የምንወያየው ስለ ኢኮኖሚ ውድነት ወይም ስለ ፖለቲካ አይደለም፤ ዛሬ የምንወያየው ስለ "ጥበብ" ማጣት ነው። [በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች] በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በህይወታችሁ የተቆለፉትን በሮች የሚከፍቱ 4 ታላላቅ ቁልፎችን እናያለን፡ ልብን መጠበቅ፡ የንጽጽር በሽታን እንዴት እናሸንፍ? የአንደበት ኃይል፡ ቃላቶችህ እስር ቤትህ ወይስ ነጻነትህ? ትጋት (የጉንዳን ጥበብ)፡ ስንፍናን በማሸነፍ ነገን ዛሬ ማዘጋጀት። እግዚአብሔርን መፍራት፡ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እና መሠረት። ይህ መልዕክት ህይወታችሁን እንደሚቀይር ተስፋ እናደርጋለን። ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። በሚቀጥለው ክፍል ደግሞ ስለ "ጓደኝነትና ተጽዕኖው" በሰፊው እንመለከታለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!

▶︎
ሊመጣ ነው! በታላቅ ክብር የሚገለጠው የጌታ ዳግም ምጽዓት

▶︎
የህይወት ስንቅ፦ ለነገው ማንነታችሁ ዛሬ ይህን ስሙ "Life Provisions: Listen to This Today for Your Future Self"

▶︎
ጸላእትኻ ዘንቀጥቅጡ 7 ዓበይቲ ምስጢራት ናይ ስቕታ ሓይሊ | 7 Secrets of Silence That Make Your Enemies Tremble

▶︎
ነቅ ዘይብል ርእሰ ተኣማማንነት ህነጽ ! ways to increase self-confidence - Jim Rohn Motivation

▶︎
ጓደኞችህ ነገ የምትደርስበትን ቦታ ይወስናሉ | የጓደኝነት ሚስጥር በመጽሐፈ ምሳሌ

▶︎
ንዓኻ'ውን ከምዚ ከጋጥመካ ይኽእል እዩ!

▶︎
እሄንን ስታውቁ ጭንቀት ታቆማላችሁ | Anxiety is Silently Killing You | Eyuel Habtamu

▶︎
ከመይ ጌርና ሕጉሳት ንኸውን! Tigrinya Motivational Napoleon Hill #tigraymusic #habesha #mahustar #zantafkri

▶︎
تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

▶︎
ጭንቀት አላስተኛህ አለ? ይህንን ስማ! ⚠️ | እንዴት ጭንቀትን እናሸንፍ? #ጭንቀት #መንፈሳዊ #Yewaka_Tube

▶︎
ኩሉ ሰብ ክፈትወኩም ዝገብር ሚስጢር | The secret that makes everyone like you 2026

▶︎
መንፈሳዊ ጥበብን ምክርን ብሰብ ጥበብ……

▶︎
ዓወት ዝስሕብ ዓይነት ሰብ ኩን ! Attract SUCCESS - Jim Rohn Motivation

▶︎
ንኣእምሮኻ ካብ ጭንቀት (Stress) ብቕልጡፍ እተገላግለሉ 5 ስነ-ልቦናዊ ምስጢራት

▶︎
ስትናቁ ዝም አትበሉ! ABA GEBREKIDAN NEW SEBKET | አባ ገብረኪዳን | AKLILE SEMAY | አክሊለ ሰማይ

▶︎
ქრისტეს გზა | ნეო & მამა გურამი. "შენი პოდკასტი"

▶︎
እግዚአብሔርን መፍራት ምን ማለት ነው? | አስፈሪው የፍቅር ስሜት

▶︎
🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia

▶︎
ለጨነቀው ነፍስ እረፍት የሚሰጡ የዳዊት መዝሙሮች |ከምዕራፍ 1-10| yewaka tube| የዋካ ቲዩብ

▶︎
