ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጹት ምስጢር
ያለፉት 27 ዓመታት የፖለቲካው ክፉ ደዌ፣ አብሮነትን የሚያኮሰምን የፖለቲካ አውድ መፈጠሩ ነው። የፖለቲካው ቋንቋ በልዩነት ከበሮ ድለቃ መታጀቡ፣ ለአብሮነትና ለጋራ አገር የሰበዝ መሰናሰልን ማበጀት አልቻለም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሩት ለውጥ ይህን መራር ሐቅ ለመለወጥ ባለፉት ስምንት ዓመታት ተግቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እንደሚናገሩት፤ የፖለቲካ ብስለት ማለት የሐሳብን ልዩነት በጠመንጃ አፈሙዝ ሳይሆን በምክንያት ሚዛን ማስታረቅ መቻል ነው። አገራችን በሰላምና በልማት ጎዳና እንድትራመድ እንዲሁም ከፍተኛ የልማት ሥራዎች መሬት እንዲወርዱ ሰላም የመርከቧ መልህቅ፣ አብሮነት ደግሞ ካስማ ሊሆኗት ይገባል ይላሉ። ‹‹ኢትዮ መልህቅ›› የለውጡ መንግሥት የአገር ግንባታ ትጋትን ቃኝቶታል። #pmabiyahmed #debremarkos #airport #ethiopianairline #ebc #etv #ebcdotstream #news

▶︎
የሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA

▶︎
የኢትዮጵያ መሻት የተገለጠበት የገጠር መንደር |rural corridor

▶︎
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 07/2018 ዓ.ም

▶︎
የሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA

▶︎
"ሕወሓት ወደ ተፈጥሮው ነው የተመለሰው" ... የአብን ግምገማ... ምርጫና ምክክሩን የጥቃት ዓላማ ያደረጉት ኃይሎች

▶︎
"ፈረሱም ሜዳውም!"፣ "በአንድ ራስ ሁለት ምላስ"፣ "መሀላችን ያለው ሴረኛ"፣ "የዋህ" ሲባል?

▶︎
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የደብረ ማርቆስ ንጉስ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ምረቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት | ETV | EBC

▶︎
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥብቅ አሳሰቡ | ኢትዮ መልሕቅ | National Dialogue | Ethio Melhik |

▶︎
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ሐምሌ 07-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

▶︎
የዕርቅ መንገድ የሰው እና የዝኆን ግጭት በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ #wildlife #elephant #ተፈጥሮ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #Guzo Ethiopia

▶︎
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደብረ ማርቆስ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት | ETV | EBC | PMABIYAHEMED |DEBREMARKOS

▶︎
ሰበር‼️ ጥብቅ መረጃ‼️ አየር ሀይል በተጠንቀቅ‼️ የዶ/ር ዐብይ ወሳኝ ጥሪ‼️ የጳጳሱ አሳፋሪ እስር‼️

▶︎
የኢትዮጵያዊው ሻምበል ፍራንኮ ቦሎኒ (የኢትዮጵያ አየር ወለድ መስራች አባል) አስደናቂ ታሪኮች @ethiopiannewsagency

▶︎
Ethiopia - “ለመከላከያ ሰጡብን” ዛሬ እንደብረፅዮን

▶︎
አብይ 'ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ'ደብረጽዮን/'ከአገር ውስጥ ባንዳዎች ጋር ተጣመዱብን' ብርሃኑ/ 'ከኦባሳንጆ የቢያፍራ ተሞክሮ ቀስሜያለሁ'አብይ/7-14-2026

▶︎
"ሰላም፣ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ" የሚዲያና የማህበረሰባዊ አንቂዎች ሚና! @NBCETHIOPIA

▶︎
EMS | ጎንደር ወደፊት በአንድነት July 2026

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/የኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት ሊፈነዳ ይችላል -ማይክል ሀና/“ኢትዮጵያ ተጨማሪ ግድቦች ከሰራች ራሳችንን እንከላከላለን “/የጎንደሩ ፋኖ

▶︎
Ethiopia - የህወሃትና የመንግስት ድርድር፣ ህወሓት ላይ ከመቀሌ ተቀሰቀሰ፣ የኢሳያስ መልእክትና የጠቅላዩ መገኘት፣ ኃላፊዋ ሥልጣን ለቀቁ

▶︎
